ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 27 March 2021 12:35

አዳኞቹና ድቡ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ከእለታት አንድ ቀን ፤ አዳኖች ጫካው ውስጥ ሁለት ወዳሉ ድቦች ያገኛሉ። አንደኛው አዳኝ ፈጥኖ ወደ አንድ ዛፍ ላይ ወጣ። ሁለተኛው ድብ መንገዱ ላይ ተዝለፍልፎ ወደቀ።ድቡ ጠጋ ብሎ አሸተተው፡፡ አሸተተውና ትቶት ሄደ፡፡ዛፍ ላይ የወጣው ጓደኛው ወርዶ ወደ ወደቀው ጓደኛው መጣና፤ “ለመሆኑ…
Rate this item
(8 votes)
ከእለታት አንድ ቀን በርካታ ጅቦች የተራቡና የሚበላ ነገር ለማግኘት ዞር ዞር ሲሉ፣ አንድ እጅግ ግዙፍ ዝሆን ገደል ወድቆ ገብቶ አገኙ። እርቧቸዋልና አንደኛው፡- “እጅግ እድለኞች ነን። ልክ በሰዓቱ የተገኘ መና ነው። ከሰማይ የተላከልን ጸጋ ነው።” ሁለተኛውን፡- “ዘለን እንግባና ዝሆኑን እንቀራመተው” አለ።ሶስተኛው፡-…
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን ጠዋት አንድ አዝማሪ ለሚስቱ እንዲህ ይላታል፡- “ማታ በህልሜ መልአከ ሞት መጥቶ እዳ ከሜዳ አለብህ ሲለኝ አደረ።” ሚስቲቱም “ይሄማ ባላጠፋኸው ጥፋት ቅጣት ይጠብቅሃል ማለቱ ነው። ስለዚህ አርፈህ እቤትህ ተቀምጠህ ይሄን ቀን ብታሳልፈው ይሻላል” አለችው። ባልም፡- “ባላጠፋሁት ጥፋት ማን…
Rate this item
(5 votes)
ከክርስቶስ ልደት በፊት በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኩንግ ሲ የተባለ አንድ ንጉስ በቻይና ይኖር ነበር፡፡ ንጉስ አሳ በጣም ይወድ የነበረ መሪ ነበር ይባላል፡፡ የአገሩ ህዝብ በሞላ አሳ ይገዛና እጅ መንሻ ያቀርብለታል፡፡ንጉሱ ኩንግ ሲዩ ግን ስጦታውን አልቀበልም፤ ይላል፡፡ይህንን ያየው ታናሽ ወንድሙ…
Rate this item
(5 votes)
አንድ የቻይና ተረት አለ።አንዲት ዝይ (Goose) ሣር ቅጠል ባለበት ቦታ ስትለቃቅም አንድ ፈረስ ከጎኗ ሲግጥ ትመለከታለች። ወደሱ ጠጋ ብላ ኩራት ባለበት ቅላጼ፡- “እንደምታውቀው እኔ በጣም የተከበርኩና ፍጹም የሆንኩ የዶሮና የወፍ ዘር ነኝ። ያንተ ችሎታ አንድ ብቻ ነው። እኔን ግን እስቲ…
Rate this item
(3 votes)
አንድ የቻይና ተረት አለ።አንዲት ዝይ (Goose) ሣር ቅጠል ባለበት ቦታ ስትለቃቅም አንድ ፈረስ ከጎኗ ሲግጥ ትመለከታለች። ወደሱ ጠጋ ብላ ኩራት ባለበት ቅላጼ፡- “እንደምታውቀው እኔ በጣም የተከበርኩና ፍጹም የሆንኩ የዶሮና የወፍ ዘር ነኝ። ያንተ ችሎታ አንድ ብቻ ነው። እኔን ግን እስቲ…