ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የተራቡ ጅቦች በየገደላ ገደሉ እየተዘዋወሩ የሚበላ ነገር ሲፈልጉ አንድ እጅግ ግዙፍ ዝሆን አዘቅት የሆነ ገደል ውስጥ ወድቆ ሞቶ አዩ።አንደኛው ጅብ፤“ጎበዝ ምን ትጠብቃላችሁ፤ እንግባና እንሸክሽከው እንጂ!” አለ።ሁለተኛው፤“ምን ጥርጥር አለው። ገብተን እንዘልዝለው እንጂ!”ሦስተኛው፤“ላሜ ወለደች ማለት ይሄ’ኮ ነው!”ከሞላ ጎደል ሁሉም…
Rate this item
(3 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን አንድ አዛውንት አባት ለልጃቸው የሚከተለውን የቻይናዎች በሳል ምክር ለገሱት።1. እቅድህ የዓመት ከሆነ እሩዝ ዝራ2. እቅድህ የ5 ዓመት ከሆነ ባህርዛፍ ትከል3. እቅድህ የዘለዓለም ከሆነ ልጅህን አስተምርያ ልጅ ይህን መሰረታዊ እውነት ይዞ አደገ። አዋቂ በሆነም ሰዓት ለልጆቹ ሶስቱን ትምህርት…
Rate this item
(3 votes)
መንገዳችን ረዥም አገራችን ሰፊ ናት! መንግስታችን የዚያን ያህል ሰፊ እንዲሆን ምኞታችን ነው! ይሄ የሆነ ዕለት ህዝብ ያሸንፋል!ደራሲ ከበደ ሚካኤል፡-“አለ አንዳንድ ነገርበዚህ ሙሉ በዚያ ከመሆን የማይቀር”ይሉናል። ሀሳባቸው ዛሬም ከእኛ ጋር ነው። የምንጽፈው የምንኖረውን ነው። የምንኖረውም የምንጽፈውን ነው። እንግዲህ ለመንግስት በብርቱ ለማስታወስ…
Rate this item
(5 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ለምድር ለሰማይ የከበዱ፣ እጅግ ሀብታም ፊታውራሪ በአንድ ከተማ ይኖሩ ነበረ። የእኚህ ባለፀጋ ላሞችና ከብቶች ሥፍር ቁጥር የላቸውም ይባልላቸው ነበር። ታዲያ ከብቶችንና ላሞችን ጠዋት ከግቢው የሚያስወጣና የሚያሰማራ፣ ማታም ወደ ውሃ መጠጫቸው ቢርካ ወስዶ አጠጥቶ የሚመልሳቸው፣ ከፊታውራሪ ዘንድ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሦስት ሌቦች ነበሩ። ሌቦቹን የሚያውቅ ሰው በግልጽ ስለማይናገር ሁሌ የመንደሩ አዛውንቶች ህዝቡን እየሰበሰቡ አውጫጭኝ ያስደርጋሉ። እውነተኞቹ ሌቦች ግን በጭራሽ ሊገኙ አልቻሉም። ሶስቱ ሌቦች ከህዝቡ ጋር እየተቀመጡ ጭራሽ አፋላጊ ሆነዋል።ነገሩ “የሌባ ዓይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ” ዓይነት መሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን ልክ እንደ ደራሲ ስብሐት ልብ ወለድ ባሕሪ፤ እንደ አጋፋሪ እንደሻው፤ ሞትን የሚፈሩና የሚሸሹ አቶ መርኔ የሚባሉ ባላባት ነበሩ፡፡ የሰፈሩ ሰው አብዬ መርኔ እያለ ነው የሚጠራቸው፡፡ አቶ መርኔ ሞትን ለማሸነፍ ሲሉ ወደፊት የሚሆነውን ነገር የሚተነብዩ ኮከብ ቆጣሪዎች ዘንድ…
Page 10 of 74