ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ በቻይና ጓንጉዙ ውስጥ የሚገኘው ይህ ስፍራ ቁጥር 28 ዮንግክዢንግ ይባላል። ባልተለመደ ሁኔታ ይህ ባለ ስምንት ፎቅ አፓርትመንት የቱሪስቶችን ቀልብ ስቧል።እ.ኤ.አ በ2008 ዓመት በጓንግዙ አዲስ መንገድ ለመስራት፣ በሃይዙ አውራጃ በርካታ ህንጻዎች እንዲፈርሱ ሲታቀድ፣ የ’ቁጥር 28 ዮንግክሲንግ ጂ’…
Read 296 times
Published in
ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ ማርዮ ፑዞ በጠባብ መኖሪያ ክፍሉ ውስጥ ተመስጦ በታይፕ ራይተር እየጻፈ ነው። ነገር ግን ብዙም ሳይርቁ እየተጫወቱ የነበሩት የአምስት ልጆቹ ድምፅ ከተመስጦው እያወጣው ሲቸገር. ..ወደ ልጆቹ ዞሮ እስኪ አንድ ጊዜ ዝም በሉ አላቸው። ”በአለም ዝነኛ የሆነ፡ በብዙ…
Read 246 times
Published in
ባህል
ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ ”ያለ ፈቃዷ አይሆንም!” የጎጃሙ ንጉስ ተክለሀይማኖት ከሞቱ ከጥቂት አመታት በሁዋላ፣ ሴት ልጃቸው ወይዘሪት ንግስት፣ የዚህን ዓለም ጣጣ ሸሽታ በዲማ ገዳም ተቀምጣ ነበር፤ ብዙ ሳይቆይ አድራሻዋ ተደረሰበት! በዘመኑ ያሉት ሀያላን ወንዶች ካላገባናት ብለው መፎካከር ጀመሩ፤ ከፖለቲካ ፋይዳው…
Read 237 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ....ኸረ ምስኪኑ ሀባሻ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አ...አቤት አንድዬ! አቤት!አንድዬ፡- ተኮራረፍን እንዴ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ለምን እንደሱ አልክ! አስደነገጥከኝ...አንድዬ፡- ቆይ አስጨርሰኝ እንጂ፡፡ ሌላ ጊዜ ገና እዚህ ሳትደርስ ከስንትና ስንት እርቀት እየተጣራህ አልነበር እንዴ የመትመጣው! ዛሬ እኮ ምን እንደተገኘ እንጃ፣ ዝም ብለህ…
Read 204 times
Published in
ባህል
ለሴቶች ብቻ እንደ ቀልድ የተጀመረ ፍቅር ነው። በልምምድ። በአስራዎቹ እድሜዋ፤ ሲሞዝቅ አየችው፤ በድምፁ ተማረከች። ነጥሎ መለመላት፤ አደገኛ talent scout ነበር። ድምፅዋን ወደደላት። የምትደመጥ ድምፃዊ አደረጋት። አብረው መስራት ጀመሩ። ለመደችው። ለመዳት። “መለያየት ሞት” የሚሆን እስኪመስላቸው። እናስ? መለያየትን ለመርታት አብረው ሆኑ። ውሃ…
Read 427 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...መቼም ያለንበት ጊዜ...አለ አይደል...እንደምታውቁት አስቸጋሪ ነው፣ በሙሉ ልብ ራቅ ብሎ መሄድ የማይቻልበት፡፡ አሀ ልክ ነዋ...በፊት እኮ...አለ አይደል... “ዊክኤንድ ለምን ከከተማ ወጣ ብለን አናሳልፍም!” ይባል ነበር፡፡ አሁን፣ አሁን ግን ብዙ ጊዜ አንሰማውም፣ ቢባልም እንደበፊቱ በሙሉ ልብ ሳይሆን በመጠራጠር ነው፡፡ይቺን ስሙኝማ...…
Read 402 times
Published in
ባህል