የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(4 votes)
• በምርጫው ከመንግስት የበለጠ የሚያስፈሩኝ ተቃዋሚዎች ናቸው • መንግስት “ተጭበርብሬያለሁ” ብሎ ክስ ሊያቀርብ ይችላል • ዘንድሮ ዘመድ ዘመዱን የሚመርጥበት ምርጫ ነው የሚሆነው • ምርጫውን የሞት ሽረት ጉዳይ ማድረግ አደጋው የከፋ ነው ምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫ በነሐሴ ወር እንደሚካሄድ ያስታወቀ…
Rate this item
(5 votes)
• *ህወኃትና ብልጽግና ሽኩቻቸውን ለህዝብ ማውረድ የለባቸውም • *በትግራይ የምርጫ ሳይሆን የጦርነት ቅስቀሳ እየተደረገ ነው • *ከምርጫው በፊት ሁነኛ ድርድር ማካሄድ ያስፈልጋል • *ህወኃት ፌደራሊስት ነኝ የማለት ሞራል የለውም የቀድሞ የህወኃት መስራችና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባል፣ አቶ ገብሩ አስራት፣ በወቅታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
የጽንሰ ሐሳብ ቅንፍ በፓርላሜንታዊ የመንግሥት አወቃቀር፣ አስፈጻሚውና ሕግ አውጪው ልክ እንደ ፕሬዝዳንታዊ ሥርዓት የሚለያዩበት ወሰን ስለሌላቸው፤ እርስ በርስ ተቀይጠው በጋራ ኃላፊነታቸውን ይወጣሉ፡፡ የአስፈጻሚው አባላት፣በቀጥታ በሕዝብ አይመረጡም፡፡ በቅድሚያ፣በሕዝብ እንደራሴዎች አማካኝነት የአስፈጻሚው ቁንጮ ይሰየማል፡፡ የሕግ አስፈጻሚው አለቃ የሚሆነው ጠቅላይ ሚኒስትር በበኩሉ፣ ካቢኔውን…
Rate this item
(0 votes)
6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ቀነ-ገደብ መካሄዱ እንደማይቀር ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ምርጫው የሚካሄድ ከሆነ፣ከወዲሁ ምን ዓይነት ዝግጅቶች ማድረግ ያስፈልጋል? የፖለቲካ ፓርቲዎች አሠላለፍ ምን ይመስላል? ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ከመንግስት፣ ከፓርቲዎችና ከህዝብ ምን ይጠበቃል? በሚሉና ከምርጫ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ…
Rate this item
(7 votes)
በሐምሌ ወር መጨረሻ ይመስለኛል። ከአምስት ወራት በፊት። በምንይልክ ቤተ መንግሥት አዲስ በገነቡት ቢሯቸው ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይን አገኘኋቸው። አቅፈው ተቀበሉኝ። ‹‹የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› የሚለው መጽሐፌ ኢትዮጵያዊነትን ለማዳበርና የኢትዮጵያን አንድነት ለማጠናከር እንደሚረዳ አበሰሩኝ። መጽሐፉንም የሥራ ባልደረቦቻቸው እንዲያነቡት…
Rate this item
(4 votes)
“ዴስትኒ ኢትዮጵያ” በሚለው ቡድን ባለፈው ሳምንት ከስካይ ላይት ሆቴል በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሲተላለፍ የመመልከት ዕድል የገጠማቸውኢትዮጵያውያን በውስጣቸው አዲስ ተስፋ ማቆጥቆጡን ይናገራሉ፡፡ ከዚህ በታች ጥቂት ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ስሜታቸውን ለአዲስ አድማስ አጋርተዋል፡፡ “እጅግ የተገረምኩበትና ለአገሬ ተስፋ የሰነቅኩበት መድረክ ነው ገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር)…
Page 5 of 28