ዋናው ጤና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በሚገኘው ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያገለግሉት አሜሪካዊቷ የሕፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ሚሼል ዬትስ፣ አስደናቂ የሕክምና ተዓምራትን እያደረጉ ይገኛሉ። በቅርቡ እንኳ ሳይንሳዊ ግምቶችን በመቀየር፣ ገና በማለዳዋ ተወልዳ የሰውነት ክብደቷ 700 ግራም ብቻ የነበረችን ሕፃን…
Read 3390 times
Published in
ዋናው ጤና
ደቡብ አፍሪካ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በኡጋንዳ እየተከሰተ ያለውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ የሚሆን 2.5 ሚሊዮን ዶላር ለአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማእከል የአፍሪካ ወረርሽኞች ፈንድ አበርክታለች። ይህ የተመደበው የገንዘብ ድጋፍ ሁለቱም ሀገራት ወረርሽኙን ለመዋጋት የሚያደርጉትን ቀጣይነት ያለው ትግል…
Read 4584 times
Published in
ዋናው ጤና
፩) ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉ ፍራፍሬዎች አንዱ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ ሀይል ስላለው በሻይ መልክ መጠጣት ከፍተኛ ጥቅም ይሠጣል። ፪) የሎሚ ጭማቂ የምግብ አለመፈጨትንና የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። ፫) በምግብ ውስጥ ትንሽ ጠብታ ሎሚ ጨምሮ መጠቀም ደምን ያጣራል። ፬) ጥሩ የዕቃ ማፅጃ…
Read 6458 times
Published in
ዋናው ጤና
አዎ! — ሎሚ ለደም ማነስ በጣም ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ሎሚ በራሱ አይረን (Iron) ስላለው ሳይሆን፤ ሰውነታችን አይረንን በተሻለ መንገድ እንዲወስድ ወይም እንዲመጥ (Absorb) ስለሚረዳ ነው። እንዴት እንደሚሰራ እንመልከት ሎሚ ለደም ማነስ የሚጠቅመው እንዴት ነው? | በቫይታሚን ሲ የበለጸገ ነው!…
Read 6439 times
Published in
ዋናው ጤና
የቻይና ተመራማሪዎች ከአጥንት ስብራት ለማገገም ወራት ይፈጅ የነበረውን ሂደት የሚቀይርና በ3 ደቂቃዎች ውስጥ የተሰበረ አጥንትን የሚገጥም ግኝት ይፋ ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡ 'ቦን -02' የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ግኝት፤ ተጨማሪ ቀዶ ጥገና ሳያስፈልግ የተሰበሩ አጥንቶችን የሚገጥም ነው፡፡ በሃንግዙ ሰር ሩን ሾው ሆስፒታል…
Read 6719 times
Published in
ዋናው ጤና
በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የተደረገ አንድ ጥናት፣ እያንዳንዱ እንደ ኮካ ኮላ ያለ ስኳር የበዛበት መጠጥ ጤናማ ህይወትን በ12 ደቂቃ ያህል እንደሚቀንስ አረጋግጧል። ተመራማሪዎች ከበሽታ ነፃ በሆነ የህይወት ዘመን ላይ ያላቸውን ተጽእኖ ለመለካት 5,800 ምግቦችንና መጠጦችን ተንትነዋል። ስኳር የበዛባቸው መጠጦች ለውፍረት፣ ለስኳር ህመምና…
Read 6624 times
Published in
ዋናው ጤና

