ዋናው ጤና
• ከፍተኛ የጨው አጠቃቀም ለደም ግፊት በማጋለጥ፣ የልብና ደም ቧንቧ እንዲሁም ስትሮክ አደጋን ይጨምራል • በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሞት ምጣኔ 43 በመቶ ደርሷል • እ.ኤ.አ በ2017 ከ2.8 ሚ. በላይ ሰዎች በልብና ደም ቧንቧ በሽታ ተጠቅተዋል ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች፣ ሥር…
Read 253 times
Published in
ዋናው ጤና
የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡የስኳር ህመም አይነቶች1. አይነት አንድ የስኳር ህመም፡- ቆሽት ውስጥ የሚገኙ ህዋሶች ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችሉ ሲቀሩ የሚከሰት ሲሆን፣…
Read 466 times
Published in
ዋናው ጤና
*የማህፀን በር ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት ነው፡፡የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትላቸው ጉዳቶች* የደም መርጋት* የደም መፍሰስ* ፊስቱላ* የሆድ ድርቀት* የመሽናት ችግር* መካንነት* የውስጣዊ አካል ከጥቅም ውጪ መሆንእነዚህንና የመሳሰሉትን ጉዳቶች በማምጣት…
Read 752 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 28 January 2023 21:04
ጥሬ ስጋ እንደጉድ በሚበላበት አገር ይህን ዜና ሰምቶ ዝም ማለት ወንጀል ነው!
Written by Administrator
በአንጀት ካንሰር ተይዞ በሽታው ወደ ጉበቱ ተሰራጭቶ የነበረው የ42 ዓመቱ ጎልማሣ፣ የሕመም ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች በፍጥነት ሃኪም እንዲያዩ ይመክራል በብሪታንያ ከ1980ዎቹ ወዲህ፣ በአንጀት ካንሰር የሚጠቁ ከ50 አመት በታች የሆኑ ዜጎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ ነው በ40ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው ብሪታኒያዊ…
Read 777 times
Published in
ዋናው ጤና
ለውጭ ሀገር ህክምና በየአመቱ 100 ሚሊየን ዶላር ይወጣል – አራት የጨረር ሕክምና መሳሪያዎች በመጋዘን ተቀምጠዋል አዲስ አበባ፡- ከጊዜ ወደጊዜ እየተስፋፉ ከመጡ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ የካንሰር በሽታ ነው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 70 ሺህ ሰዎች…
Read 557 times
Published in
ዋናው ጤና
3 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ተደርጎበታል በአገራችን በየዓመቱ ከሚመዘገበው አጠቃላይ የሞት ምጣኔ መካከል 6 ነጥብ 23 በመቶውን የሚሸፍነውን ስትሮክ በአገር ውስጥ ለማከም የሚያስችል የህክምና ማዕከል 3 ሚሊዮን ዶላር በሚጠጋ ወጪ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ማዕከሉ ከደም ቱቦ መዘጋት፣ መርጋትና መጥበብ ጋር…
Read 991 times
Published in
ዋናው ጤና