ዋናው ጤና

Wednesday, 01 November 2023 00:00

በየቀኑ አጥንትዎን ይገንቡ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በየቀኑ አጥንትዎን ይገንቡ በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን የካልሲየም መጠን ከወተትና እርጎ እንዲሁም ሰፕሊመንት እንክብሎች በመዋጥ ለማግኝት ይሞክሩ። አጥንትዎ ጠንካራ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል። ማስታወስ ያለብን ነገር ከሰላሳ (30) ዓመት በኋላ የአጥንት እፍግታ (Density) እየቀነሰ ይሄዳል። ስለዚህ ቢያነስ በየቀኑ 200 ሚሊ ግራም ካልሲየም…
Wednesday, 01 November 2023 00:00

የስኳር ድንች የጤና ጥቅሞች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ስኳር ድንች ገንቢ እና ጣፋጭ አትክልት ሲሆን፤ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎችን ሊሰጠን ይችላል። ➡️ በቫይታሚን ኤ የበለጸገ ነው። ይህም ለዓይን ጤና፣ ለበሽታ የመከላከል አቅም እና ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ነው።➡️ አንቲ-ኦክሲዳንቶችን (Antioxidants) በውስጡ ይዟል። እንደ:- ካንሰር፣ የስኳር በሽታ እና የልብ ሕመም ካሉ…
Rate this item
(1 Vote)
ነጩ እና ጥቁሩ የዓይነ-ስውርነቶችበዓለም ላይ በከፍተኛ መጠን ዓይነ-ስውርነቶች ከሚያስከትሉ ምክንያቶች ሁለቱ ቀዳሚዎቹ ነጩ እና ጥቁሩ ዓይነ-ስውርነቶች በመባል ይታወቃሉ፡፡ነጩ - ሞራ ግርዶሽ ሌንስ፡- የዓይን ፊተኛዉ ክፍል ዉስጥ ያለ ንዑስ-ዓይን አካል ሲሆን - በተፈጥሮዉ ጥርት ያለ ነዉ፡፡ ስራዉ ብርሃንን ወደ ኃለኛዉ የዓይን…
Rate this item
(0 votes)
????የእንጆሪ የጤና ጥቅሞች | Health Benefits Of Strawberries ????????????????????የደም ግፊታችንን ያመጣጥናል፡፡ ????????የቅድመ-ወሊድ ጤናን ይጨምራል፡፡ ????????በሽታ የመከላከል ሥርዓትን ወይም አቅምን ይጨምራል፡፡ ????????የአይናችንን ጤና ያሻሽላል፡፡ ????????መጥፎ ኮሌስትሮልን ይዋጋል፡፡ ????????ፀረ-ኢንፍላሜሽን ነው ወይም ኢንፍላሜሽንን ይካላከላል። ???????? ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪ አለው ወይም ባክቴሪያን ይከላከላል። ???????? ፀረ-ካንሰር…
Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Page 2 of 41