ዋናው ጤና
ባለሙያዎች ራስን የማጥፋት ምልክቶች እንዳሉ ይገልጻሉ“ታላቅ እህቴ ከእህቶቿና ከዘመዶቿ ሁሉ እኔን መርጣ ወርቆቿን በአደራ እንዳስቀምጥላት ስትሰጠኝ፣ አደራዬን ጠብቄ ንብረቷን በፈለገችው ጊዜ እንደማስረክባት እምነቴ ፅኑ ነበር፡፡ ፈጽሞ ባላሰብኩትና ባልጠረጠርኩት ሁኔታ ወርቆቹ ከቁምሳጥኔ ውስጥ ተሰርቀው ተወሰዱብኝ፡፡ ሁኔታው ከአቅሜ በላይ ነው፤ አሁን ማን…
Read 8109 times
Published in
ዋናው ጤና
በጠዋት ቡና የመጠጣት ሱስ ያባቸው ሰዎች፤ የለመዱትን ካጡ የደም ፍሰት ሂደታቸውና በአንጎላቸው ውስጥ የሚካሄደው ኤሌክትሪካል ሲስተም እንደሚዛባ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት ቡና የመጠጣት ሱስ ያለባቸው ሰዎች፤ በቡና ውስጥ የሚገኘው ካፌይን በህብለ-ሰረሰራቸው (Spinal cord) ውስጥ የሚገኙትን የደም ቅዳ ቧንቧዎች…
Read 6565 times
Published in
ዋናው ጤና
• በዓለማችን ከ50 ሚሊዮን በላይ የኢፕሊፕሲ ተጠቂዎች አሉ• ከነዚህ መካከል 1 ሚሊዮን የሚሆኑት በአገራችን ይገኛሉ• ከህሙማኑ መካከል 85% የሚሆኑት ህክምና አያገኙም በአገረ እንግሊዝ ለሃያ አምስት አመታት ቆይታ ወደ አገሯ በተመለሰችውና የኢፕሊፕሲ (የሚጥል በሽታ) ታማሚ በነበረችው ወ/ሮ እናት የእውነቱ የተቋቋመው Care…
Read 9490 times
Published in
ዋናው ጤና
የሴት ልጅ ግርዛትን በ10 አመት ውስጥ ለማስቆም ቃል ተገብቷል ከ5 አመት በፊት በአፈር ምድር የተፈፀመ እውነተኛ ታሪክ ነው፡፡ እናት ሴት ልጇን በባህልና በወጉ መሠረት አስገርዥ ተባለች፡፡ እንደተባለችው አደረገች፡፡ የመጀመሪያ ልጇን አይኗ እያየ ለገራዦች (ብልት ተልታዮች) አሣልፋ ሰጠች፡፡ ህፃኗ ተገረዘች፡፡ በግርዛቱ…
Read 4514 times
Published in
ዋናው ጤና
በቅርቡ ምርቱን ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት ለመላክ አቅዷል በዓለም በወተት ምርቷ ታዋቂ በሆነችው ኒውዝላንድ ውስጥ የሚገኘው ፎንቴራ የተባለው ወተት አምራች ድርጅት በፋፋ የህፃናት ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ እየተመረተ ለገበያ የሚቀርበው አንከር ወተት፤ በዓመት 2.5 ሺህ ቶን ወተት እያመረተ ለገበያ እያቀረበ እንደሆነ…
Read 5785 times
Published in
ዋናው ጤና
በአገሪቱ የሚገኙ የአይን ሐኪሞች 130 ብቻ ናቸው 2.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች እይታቸው የደከመ ነው በደቡብ ክልል ብቻ አስቸኳይ ህክምና ካላገኙ አይነስውር የሚሆኑ 170ሺ ሰዎች አሉ የአለም የጤና ድርጅት መመዘኛ መሰረት፤ አንድ ሰው በሁለቱም አይኑ ከሶስት ሜትር ርቀት ላይ ጣት መቁጠር…
Read 9104 times
Published in
ዋናው ጤና