ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
“ያገባናል” የበጐ አድራጐት ድርጅት ከ“ሻዴም ሚዲያና ኮሙኒኬሽን” ጋር በመተባበር በ46ቱም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሚተገበር “ጤናማነት ለራስ” የተሰኘ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የማንቂያ ንቅናቄ ሀሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
Rate this item
(4 votes)
ፋብሪካው ጥቅም ላይ የዋሉ ጠርሙሶቹን በግዥ ይሰበስባል ከሚያገኘው የሽያጭ ትርፍ ላይ በዓመት 20 ለሚደርሱ የኩላሊት ህሙማንን የሚያሳክምና ለህሙማኑ ነፃ የመጠጥ ውሃ የሚያቀርብ የውሃ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ፡፡ በጎልድ ግሩፕ እየተመረተ ለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው ‹‹ጎልድ ውሃ›› ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ማጣፈጫዎች…
Rate this item
(2 votes)
- የአገር ውስጥና የውጭ ተቋማት ይሳተፋሉ - ‹‹ለ30 ሺህ ሰዎች ነፃ የምክር፣ የምርመራና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል›› በአዲስ አበባ የግል ጤና ተቋማት አሰሪዎች ማህበር አዘጋጅነት የሚካሄደው “ለጤናዬ እጠነቀቃለሁ” የጤና ኤክስፖ የፊታችን ሰኞ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ እስከ ረቡዕ ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት…
Rate this item
(4 votes)
በየወሩ ለ90 ህሙማን ነፃ ህክምና ይሰጣል ፓስተር ዮሴፍ እውነቱ በተባሉ ባለሀብት የተከፈተው ራፋ ክሊኒክ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፤ ክሊኒኩ በአገራችን በአሁኑ ወቅት ቁጥራቸው ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ የመጣው የአዕምሮ ሕሙማን በቂ ሕክምና ለማግኘት የሚችሉበትን ዕድል በማመቻቸት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ…
Rate this item
(2 votes)
- በየዓመቱ 13 ሺህ ዜጎች በኤችአይቪ ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጣሉ - አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የስርጭቱ መጠን 4.5 በመቶ ደርሷል - ከአራት ሴተኛ አዳሪዎች አንዷ የኤችአይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ በሽታ የወረርሽኝ ስጋት ማንዣበቡ የተገለፀ ሲሆን አዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
• በልመና የሚመጡ የህክምና ቁሳቁሶች ያለ ቀረጥ ቢገቡ መልካም ነበር • ለጉንችሬ ሆስፒታል የ13.5 ሚ. ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ዘላለም ጭምዴሳ ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከአሜሪካን ሀገር ያሰባሰቡትን 13.5 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና…
Page 3 of 38