ማራኪ አንቀፅ
ሊፋቱ መሆናቸውም አስደነገጠኝ!!ለመሆኑ እርስዎ ትዳርዎት በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው የሚገኘው?በትዳር ውስጥ ካልሆኑም የእርስዎ ትዳር ምን ዓይነት እንዲሆን አስበዋል?በእነዚህ ጥንዶች ቤት ውስጥ ነገሮች ጠረናቸውን ቀይረዋል። ትዳሩ ውስጥ ጭቅጭቅ በዝቷል!! አለመግባባትና መጠላላት ነግሷል!! መናናቅ ቤቱን ሞልቶታል!! በትዳር ውስጥ እናገኘዋለን ብለው ያሰቡት…
Read 2261 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የማውቃቸውን ሰዎች እጠላለሁ፡፡ መልከ መልካም እናቴ ካልጠፋ ወንድ ፉንጋ አባቴን መርጣ አገባች፡፡ ስወለድ የአባቴን መልክ ይዤ ወጣሁ፡፡ ታናሽ ወንድሜ “ዮዮ” አሥር አመቱ ነው፡፡ የእናቴን ዓይን፤ አፍንጫ፤ ከንፈር፤ ጥርስ፤ መልክ ቀይነትን ይዟል፡፡ አንደበቱ ይጣፍጣል፡፡ አዕምሮው ብሩህ ነው፡፡ ጥሩ ውጤት ያመጣል። አስተማሪዎቹ…
Read 2624 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ወያኔዎችን ምን እንዳስጨነቃቸው አላውቅም። ያደረጉትን ለምን እንደሚያደርጉትም አልገባኝም። ከቤተሰቦቼ መሃል ከአባቴ በስተቀር ሌላ ማንም እስር ቤት እንዳይጎበኘኝ አድርገዋል። ጉብኝቱንም በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ብቻ እንዲሆን ወስነዋል። የተሰጠን ጊዜም ግማሽ ሰዓት ብቻ ነው።ማንም ሌላ እስረኛ እንዲህ አይነት ገደብ የለበትም። አባቴ ሊጎበኘኝ…
Read 2457 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“--ለሁለተኛ ኅትመትም ታሰበ፤ ግና የጋሽ ዳኛቸው አለቅጥ መናደድ ያሳሰባቸው አንዳንድ የድርጅቱ አርታኢያን፤ ቀጥለን ደግሞ በተራው የአምሳሉን ስም ዝቅ አናድርገው ሳይሉ፣ ሁለቱን ስም በመጀመሪያ ረድፍ ላይ አሰፈሯቸው፤ ትይዩ! እና መጽሐፉ ወጣ።--” ጋሽ ዳኛቸው የእንግዳ ባህርይ ጌታ ነው። በቀላሉ ተግባቢ አይደለም፤ በ”አደፍርስ”…
Read 2266 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ማጠቃለያ የእኔ ዓላማ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ሦስት ናቸው፡፡ አንደኛው በቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዘመነ ቅስና የነበሩትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ቀውሶችን ጠባይ፣ ምንጭ፣ ተገብሮት (Effect)፣ ክትያና ምላሽ፥ ለእኛ በሚኾን መልኩ መመርመር ነው፡፡ የወሰዷቸውኹለተኛ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ፣ የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ (ፍልቪያኖስ)…
Read 1838 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ድሮ አስረኛ ክፍል ሳለን ነፍሰ ቀጭኑ የኬሚስትሪ መምህራችን እንዲህ ሲሉ ጠየቁን:-“ውሃ ከምን እና ከምን ንጥረ ነገሮች ነው የተፈጠረው?” ብዙ ተማሪዎች ይህችን ቀላል ጥያቄ ለመመለስ ተቅለበለብን። መምህሩ ግን ከሁሉም ተማሪ ይልቅ ትኩረታቸውን ቦጋለ ላይ አድርገው እንዲመልስ አስገደዱት።ቦጋለ ከእንቅልፉ የተነሳ ይመስል አይኑን…
Read 2198 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ