ማራኪ አንቀፅ
የደቀ መዝሙርነት ካባ የለበሰ አንድ ሰው ሁልጊዜ ማለዳ በቅርብ ወደሚገኝ አንድ መናፈሻ ይሄድና የዛፎቹን አበቦች ይመለምላል። እጅና ዓይኖቹ አበቦቹን ሲያገኙ ይስገበገባሉ፡፡ አጠገቡ ያገኘውን አበባ በሙሉ ይቀጥፋል፡፡ አበቦቹን የሚፈልጋቸው ለአንድ የሞተ ምስል፣ ከድንጋይ ለተቀረፀ ምስል ሊያቀርባቸው መሆኑ ግልጽ ነው። ለማለዳው ፀሐይ…
Read 3707 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--እስክንድርና ታምራት ከኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሠራተኞች የሥራ መጀመሪያ ሰዓት አንስተው ነበር ቪዲዮ መመልከት የጀመሩት:: በስቱዲዮ ፊልም ማቀናበሪያ ማሽን እየታገዙ በሐምሌና ነሐሴ 1983 የተላለፉ ፕሮግራሞች ለሦስት ሰዓታት አዩ፡፡ አራት ዐይኖች ለረዥም ሰዓት በስክሪን ላይ ፈጠው ሊያብጡ ደረሱ፡፡ ይህ የገረመው የቲቪ ማሽን ሠራተኛ፤…
Read 3822 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አሁን አምስት በአዳራሹ ምንም የተለወጠ ነገር የለም፡፡ ግትሩ ሎቂሬ አሁንም በማንገናኝበት መንገድ ላይ ቆሞ እየጠበቀን ነው፡፡ ሁናቴው በጣም አሰልቺ እየሆነ መጣ፡፡ ሎቂሬም ከኛ በላይ ተንገሽግሾ አረፈው፡፡ በጭንቀት ቁልጭ ቁልጭ ማለታቸውን ያላቋረጡ ዓይኖቹን እኛ ላይ እያንከራተተ “ንገሩኝ እኮ ነው የምላችሁ …እስከ…
Read 4068 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የሰው ልጆች በሕይወት ውስጥ የሚጓዙበት ውጣ ውረድ “በነባሩ የድርጊትና ምላሽ የፊዚክስ አስተሳሰብ የሚመራ ነው” የሚሉ በአንድ በኩል፤ እንዲሁም የሰው ልጆች “ዕጣ ፈንታቸውን በነጻ ፈቃዳቸው የሚወስኑ ነጻ ፍጥረታት እንጂ በማሽን ሕግ የሚተዳደሩ የአካባቢያቸው ባሪያዎች አይደሉም” የሚሉ በሌላ በኩል በሰው ልጅ ዐቅም…
Read 4526 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የአንድና የብዙ ጉዳይ፣ የዓለም አፈጣጠር ምሥጢር ነው፡፡ የአንድና የብዙ ሁኔታ፣ የአያሌ ጠቢባን፣ የበርካታ ፈላስፋዎች ጥያቄ ነው:: አንዳንዶቹ በአሐዳዊው፣ ሌሎቹ ደግሞ በብዙው ላይ ያተኩራሉ፡፡ ሆኖም ብዝኃነትን ያለ ኅብረት፣ አንድነትን ያለብዝኃነት ማሰብ ይቻል ይሆን?አንድነትስ አስደሳች የሚሆነው መቼ ይሆን? በደስታም ሆነ በኃዘን ጊዜ፣…
Read 3788 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
(… አይነቱ ብዙ ነው)ለማኙ ይመርቅሃል፡፡ አሮጊቷ ይመርቁሃል፡፡ ሆቴል ተከፍቶ ይመረቃል፡፡ ከኮሌጅ ትመረቃለህ፡፡ የደሞዝ ቦነስ ይመረቅልሃል፡፡ ቅቅል በልተህ የመረቅ ጭማሪ ታስመርቃለህ፡፡ በገጠር ሰዎች ስም የሚሸቅል አንድ ጩሉሌ የዕርዳታ ድርጅት ደግሞ የደከመ የቦኖ ውሃ ያሰራል:: ከዛም የወረዳው አስተዳዳሪ በክብር እንግድነት ተጋብዞ፣ ከፊት…
Read 4585 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ