ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 27 July 2019 13:55

የፍኖተ ሰላም ዩፎዎች!!

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ባህር ዳር እንደገባሁ ባጃጅ ተሳፈርኩ ባጃጅ ማለት ከብዙ ጨርቅና ትንሽ ብረት የተሰራች ለአቅመ ተሽከርካሪነት ያልደረሰች…”ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም ከአፍሪካ መዲና (አንዳንዶች የአፍሪካ ዋና መሽኛ ይሏታል) አዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ሲሄድ ከተማዋን እንደበርሃ አንበጣ በባጃጅ ተወርራ ሲመለከት…
Saturday, 20 July 2019 12:11

የማይረካው --

Written by
Rate this item
(5 votes)
 ‹‹ሰውየውን አንድ ጊዜ ቀርቦ የማናገር እድል ገጥሞኝ ነበር፡፡ ችኮ አይደለም፣ ከፍተኛ ባለሥልጣን ሆኖ ቀርቦ ሲያወራ ግን እንደ ጓደኛ ነው፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር እያለ፣ ጋዜጠኞች ቀርበን ‹‹ዶክተር ቃለ ምልልስ ፈልግን ነበር…›› ስንለው.. ‹‹በመጀመሪያ ልስራ፣ በስራዬ ለሀገር የሚጠቅም ውጤት ሳስመዘግብ ቃለ ምልልሱም…
Tuesday, 16 July 2019 10:16

አያዎ…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹ካላታገለኝና ካልፈተነኝ፣ ልኬ አይደለም!...›› በሌሎች አይን ሲታይ ባለሁለት መልክ ነው፤ ሰውዬው… በተለያዩ ሰዎች ልቦና ውስጥ ፍጹም ለየቅል ምስል አለው፤ ‹‹ኤርሚያስ አመልጋ›› የሚለው ስም፡፡ እንዲህ ነው ሰውዬው…በዚህ ውዳሴና አድናቆት ሲጎርፍለት፣ በዚያ ወቀሳና ትችት ይዘንብበታል፡፡ ለአንዱ ፈር ቀዳጅ ባለ ሃብት፣ ስኬታማ የቢዝነስ…
Rate this item
(0 votes)
መዲናችን አዲስ አበባ ግዙፍ ከተማ ነች:: በአገራችን ካሉ ነባር የመንግስት መቀመጫ ከነበሩ ከተሞች ጋር ስትወዳደር ዕድሜዋ ረጅም አይባልም፡፡ 130 ዓመታት አካባቢ፣ እ.ኤ.አ በ1886 ተቆረቆረች ነው የሚባለው፡፡ በደቡብ ሕዝቦች ቤንች ማጂ፣ ከምትገኘው ከማጂ፣ በዕድሜ በጥቂት ዓመታት ነው የምትበልጠው:: የኦሮምያዋ ጅማ አሁን…
Saturday, 26 January 2019 13:28

ማራኪ አንቀጾች

Written by
Rate this item
(4 votes)
በወንዶች አለም ውስጥ አንዲት ሴት የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋት ሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች … አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱ የጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ ሲፀልይ፣…
Saturday, 22 December 2018 13:39

ማራኪ አንቀጾች

Written by
Rate this item
(6 votes)
 የህልም ነገር በህልሜ ጭንቅላቴ ከአንገቴ ተለያይቶና ክንፍ አውጥቶ በጡረታ ድልድይ አናት ላይ እንደ ደመና ሲያንዣብብ አየሁ፡፡ የጡረታ ድልድይ እናቶች በመገረም አንጋጠው ሲያስተውሉ በምጽዐት ቀን የተኮነኑ ነፍሳት ይመስሉ ነበር፡፡ በእንቅልፍ ልብ እራሴን አጽናናለሁ…“….ማየቱም፣ መናገሩም፣ መስማቱም ያለው ጭንቅላት ላይ ነው፡፡ የሰው ልጅ…