ማራኪ አንቀፅ
የ“እኔ” ስለምንላቸው ተመልካቾች መጻፍ ከፈለግሁ ቆየሁ፡፡ “እኔ” የሌለሁበት ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ “እኔ” ስል ግን እያንዳንዳችንን ማለቴ ነው፡፡ በእያንዳንዳችን ኅሊና ውስጥ ‹ጉዳይ› የምናደርጋቸው ሃሳቦች ብቻ ሳይሆኑ ሰዎች አሉ፡፡ የእያንዳንዳችን ኅሊና ደግሞ አዳራሽ ነው፤ አዳራሹ መድረክ አለው፤ አትሮኖሱ የተዘረጋውና መጽሐፉ የተገለጠው…
Read 7568 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በአጓጉል ጨዋታዎች ላይ መሆናችንን የሚያስጠነቅቀን ወግዱ፣ ልብ አድርጉ፣ አን ስድ፣ አን ወሽካታ የሚል የለመድነው የዘይነባ ሰኢድ ድምጽ ነው፡፡ ጉፍታዋን ተከናንባ እህል ከእንክርዳድ እየለየች፣ ዐይኖቿን ወደምንጫወትበት እየሰደደች፣ ዋልጌነታችንን በተግሳጽ ትከረክማለች፡፡ እንግሊዝኛ መምህራችን፤ Unconditional, uncountable, unbeatable እያለ ሲያስተምረን፣ አን ባለጌ፣ አን ስድ፣…
Read 7855 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 6747 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንድ ቡና ቤት ውስጥ ግድግዳው ላይ የተሣለ ነው፡፡ ሰውዬው በአንበሳው ላይ ይነጣጥራል። በሰውዬውና በአንበሳው መካከል ጅረት አለ። አዳኙን እግሩ ቀጥ እንዳለ ስታዩት ሣሩ ላይ ተኝቷል ብላችሁ ታስባላችሁ፡፡ ነገር ግን መሆን አለበት ብላችሁ ስለምትገምቱ ነው እንጂ ሥዕሉ ላይ የሚታየው በሣሩ ላይ…
Read 8454 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የሠፈር ልጆች ቅዳሜ-ቅዳሜ መጫወቻ ፍለጋ ዙረት እንሔድ ነበር፡፡ ብዙውን ጊዜ ምርጫችን ፈረንጆች ቤት ጓሮ ማንጎዳጎድ ነበር፡፡ ፈረንጆቹ ከቤታቸው አጥር ግቢ ውጪ ጉድጓድ ቆፍረው ቆሻሻውን እዚያ ይጥሉታል፡፡ ዘበኞቻቸውም ጠቃሚ የሆነውን ዕቃ ይቃርማሉ፡፡ በተቀረው ላይ እሳት ለኩሰው ይለቁበታል፡፡ አንዳንዴ ከመቃጠሉ በፊት ደርሰን…
Read 6651 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--- መሣሪያዎቻቸውንና ልብሶቻቸውን በሲቪሎች የተነጠቁ ብዙዎች ተራፊዎች የለበሱት ቡቱቶ ነበር፣ ጥቂቶቹም እርቃናቸውን ነበሩ። አንዳንዶቹ ደግሞ ተሰልበዋል፤ከመሀላቸው አንዱ እሱን በኃይል ለመቆጣጠር ስምንት ሰዎች እንዳስፈለጉ ሲፎክር ነበር፡፡ ‹‹እጆቼ ደህና ናቸው›› ሲል ጮኸ፡፡ ‹‹ስድን ሁሉንም አቢሲኒያውያን መፍጀት እፈልጋለሁ…›› በዮሐንስ ዘመን የንጉሣዊ ግዛቱ ዋና…
Read 6371 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ