የግጥም ጥግ
ከተማም እንደ ሰውሲከፋው፤ከተማም እንደ ሰው ልጅ መልክየታመቀ ህመም ግርዶሽበበሩ ድባብ ይጥላልየተነከረ ከል ሸማየጠቆረ ማቅ ይለብሳልፅልመት ፀሐዩን ያደምቃልሲቃጠል ብርሃን አይሰጥምሲጋይ ሙቀት አይወልድምእንደ በረዶ ክምርአጥንት ያቀዘቅዛልየደም ዝውውር አግዶየስትንፋስ ሂደት ይዘጋልአንድ ባንድ የተካበው ካብበቅፅበት ግፊት ተንዶበበቀል ክብሪት ይጫራል።ያልተቀመረ ብሶት ጎርፍአይኑን ጨፍኖ ይንዳልየጊዜን ምልክት…
Read 227 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውያን ጊዜ ነውምን መሆኔን የማላውቀው።ነፍስ ከስጋ ስትለይተመልሳ ላትከተትየእንቁላል ዘመኑን አልፎ ሰብሮ እንደወጣ ነፍሳትእንኳን በግፍ ተሰርቃእንደሷ ሕይወት ባዘለበመሰሏ እጅ ተነጥቃበእንቅልፍ ዓለምእንኳን ብትቀርጀንበር ሲጠባ ባታይለወትሮውየቋሚው የውስጥ ለቅሶየኗሪው የውስጥ ብካይበቋሚው ውስጥ ነፍስ እንዳለየሚያሳይ ምልክት ነበርሰውን እንደ ሰው ሲያከብርምክንያት ለማዳን…
Read 156 times
Published in
የግጥም ጥግ
የህይወታችን ዓላማ ደስተኛ መሆንነው።ዳላይ ላማ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤በትክክል ከኖርከው ግን አንዱ በቂ ነው።ማ ዌስት ገንዘብና ስኬት ሰዎችን አይለውጡም፤የነበረውን ብቻ ነው የሚያጎሉት።ዊል ስሚዝ ስለ ህይወት ለመጻፍ መጀመሪያ አንተራስህ መኖር አለብህ።ኧርነስት ሄሚንግዌይ እኔ ትችት እወዳለሁ። ጠንካራያደርግሃል።ሌብሮን ጄምስ በእውነቱ እራስህ…
Read 216 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥርስሽ የሌላ፥ ፈገግታሽም የተረታ፤በሰው ጉዳይ፥ በሰው መቼት‘ሚበረታ።ትብታቡን ሳይበጥስ፥ ያደደሩበትንሳይቆረጥም፤በአሟሟቱ የሚደመም።ሲንዱት እየሣቀ፥ሲያፈርሱት እየሣቀ፤በቀብሩ ላይ የሚታደም።(የአብፀጋ ተመስገን /maddbn/)
Read 815 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዥው ብዬወደ ታች እምዘገዘጋለሁበሀይልቁልቁል እወርዳለሁእናም ትንፋሽ አጥሮኝመሬት ርቆኝአለቅሁ ተሳቅቄኧረ ናፍቆኛል መውደቄ፡፡****
Read 653 times
Published in
የግጥም ጥግ
ልቤን ጫካ አደረግሁትልቤን ዱር አደረግሁትይኸው ዛሬስጎበኘው ተዟዙሬሰፍሮበታል የአገር አውሬ፡፡(ዳዊት ጸጋዬ፤ 2016)
Read 630 times
Published in
የግጥም ጥግ