የግጥም ጥግ
አንቺ አዲስ አበባየኑሮ መልክ ሰገባ፡፡ከአየር ጤና እስከ ኮተቤ፣ ካራከሳሪስ አቃቂ እስከ አውቶብስ ተራከሸጎሌ እስከ ቦሌከአዲስ ከተማ እስከ ቃሊቲከአራዳ እስከ ገርጂከፒያሳ እስከ ሲ ኤም ሲ ከመርካቶ እስከ ጉለሌከሀያ ሁለት እስከ ቀጨኔእንደምን አለሽ?እንደምን ከረምሽ? እንደምን ባጀሽ?ከዶሮ ማነቂያ እስከ ጨርቆስከእሪ በከንቱ እስከ ቂርቆስከፈረንሳይ…
Read 38 times
Published in
የግጥም ጥግ
ቅድመ ታሪክ ማግባት ምፈልገው አሪፍ ገንዘብ ያለው ምርጥ ቪላ ያለው ሐብታም ነጋዴ ነው ማለትሽ መልካም ነው። በተዘዋዋሪ እንደዚህ ዓይነት ሐሳብ ሊፈጠር “ሚችለው ከቆንጆ ሴት ላይ ነው .....ይህ ማለት ምንድ ነው?....እንዲህ ዓይነት ሐሳብ በብዛት ሚሰማው በየቡና ቤት ነው። ስለዚህ .....በዛም አለ…
Read 120 times
Published in
የግጥም ጥግ
ላይሰናስል ሳዳውር፤ላይጠረቃ ሳጋብስ፤አለሁ እንዳጋሰስ። ላይከትም ከአቦል ጀምሬ፣በረካ አልባ ቡን ሳንቃርር፣የማይፈፀም ሩጫ ገጥሜ፣በባእዳን ውርጭ ጠይሜ፣ስኳትን ቅስሜን ቀልጥሜ፣“ቃል” ላይወጣኝ ተለጉሜ፣“ኖሯል” ካልሽው ፥ ይኸው አለሁ። የቅኔ ቆሌዬ በኖ፤ዲዳነት ቋንቋዬ ሆኖ፤ደስታ ጣእሙ ጠፍቶ፤በአልጫ ኑሮ ተተክቶ፤ከተማ ሳለሁ ድብርት፤ከአሸን መሃል ብቸኝነት፤አየሽ ጉዴን የኔ እናት! ነጠላ ነብሴ…
Read 500 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንዲያው ማሳዘኑ! ተበዳዩ ጨቋኝ. . . በዳዩ ተጨቋኝ. . . የተገላቢጦሽ ኾኗል ነገሩማ፤ ፍትሕ ተዘንብላ ስትወድቅ በአፍጢሟ የድረሱልኝ ጥሪ ሩቅ ስታሰማ፤ ሮሮዋን ሰምቶ - አዝኖ ቀረበና ሊያነሳት ቢሞክር ተበዳዩ ጨቋኝ፤ አልተቻለው ከቶ ቢለፋ ቢሞክር ከወደቀችበት ሽቅብ ቀና እንድትል ማድረጉ ተሳነው…
Read 492 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምን ዓይነት እናት ነሽ? አንዱ ልጅሽ ሲያለቅስ፣ አባብለው ብለሽ፣ ከሌላው (ከሌለው) ቀምተሽ፣ እንባውን እያበሽ፣ አይዞህ ብለሽ ሰጥተሽ። ደግሞ ሌላው ልጅሽ፣ ተበደልኩኝ ብሎ ሲመጣ ወደ አንቺ፣ ሌላውን በድለሽ ችግር የምትፈቺ፣ በ”ተበዳይ” እና በ”በዳይ” አዙሪት፣ እየተሽከረከርሽ የማትሄጂ ወደፊት፣ ምን አይነት እናት ነሽ? …
Read 405 times
Published in
የግጥም ጥግ
ውሽንፍር ለብሼይኸው ሰማይ በራ… ህዋው ቦገግ አለ፣ የኮከቦች መንደር ….ተመሰቃቀለ፣ ከበደ ነጎድጓድ…. በረዶም ወረደ፣ ዘመናት የፀናው… አለት ተንጋደደ፣ …………………….በዚህ ምፅዓት መሀል…ወንጀሌን ቆጥሬ፣መጥፋቴ ነው አልኩኝ፣ከሃያል ክንዱ ላይ… ቅንጣት ቢልክብኝ፣እንክርዳድ አከልኩኝ፣በቆምኩበት ራድኩኝ፣………………………..እናም ባሻገሬ…በፅናት የቆመታየኝ እና ፃድቅ፣ሸሸሁኝ ወደ እርሱ…ቢሸሽገኝ ብዬከዚያ ሁሉ ድቅድቅ፣ግን ከፋ…
Read 411 times
Published in
የግጥም ጥግ