የግጥም ጥግ
አንዴ ስማኝመኖሪያህ ጠፍቶብን እኛመድረሻ ቦታ ስናጣ፤ደማችን ፈሶ ጨቅይቶበዲያብሎስ አፍ ሲጠጣ፤ወንድም ወንድሙን ገሎበደስታ በሚዘልበት፤እናት በልጇ ሀዘንቤት ዘግታ በምትሞትበት፤ረሀብ ቸነፈር ወርዶምድር አለሙ ሲቸገር፤ቀባሪ ያጣ የሰው ነፍስጌታዬ እያለ ሲያማርር፤እንዴት ተቻለህ አንተእንዳላዪ ዞሮ መሄድ፤ካላጣኸው ከሞላልህለምን ጠፋህ አንድ መንገድ፤ኧረ ባክህ አንዴ ስማኝካለህበት ከመንበርህ፤ታምር ስራ ለሀገሬአለ…
Read 445 times
Published in
የግጥም ጥግ
በአባቴ ደጃፍ ፊት - በዓይኑ ስር ተኝቼምን እንደሆነ እንጃ ...............እንዲያው ብትት ብዬ - ከእንቅልፌ ነቅቼዓይኔን ገለጥ ሳደርግ - ገዝፈሽ ከተራራ ሳገኝሽ በግርማ ..................ከቶ ይህን ተአምር ...........ማን ያምነኛል ብዬ - አፍ አውጥቼ ላውራ?!በፍጥረቴ ሀ ሁ - በዚያ ቅዱስ ጫካ በብርሃን ገላዬ…
Read 493 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስደትከጊዜ ተጣልቶ - እድሜውን ያለፈአፍላ ቁንጅናውን - በቀን ያረገፈስሙን በመስቀል ላይ - ደስ ብሎት የጻፈእኔን መሳይ አለ ....................ጡት እንዳጣ ህፃን - ራሱን ያኮረፈ !--እግር እንዳጣ ሰው - ልቡ እያነከሰለትዳር ሲያስቡት - እየመነኮሰእንደ ገብስ ዛላ - ከአንገት አጎንብሶእንደ ቁስለኛ ወታደር ...........እድሉን…
Read 498 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነጠላ ዜማዬበመከራ ዘመን - እየከዳኝ እግሬ ደርሶ ሲያዳልጠኝ - ገና ከጅማሬላልወድቅ ስውተረተር - በጤና ሰክሬ በመሄጃው መንገድ - መመለስ ጀምሬእጄ ነፋስ አቅፎ - እብቅ እየዘራገለባ እያነፈስኩ ........................ድፍርስ ህልሜን ሁሉ - ጨምቄ ሳጠራእቴ እንደ ብሂሉ - ልቤ ተስፋ ጸንሶያለ ቀን ቆጠራ…
Read 466 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነ ፃ ነ ቴ ! ወዲያ በል እያለ - እያገሳ ልቤበል ተነስ ይለኛል - ይሄ ቅዱስ ቀልቤፍጠን በተራራ - ዝለል በባህሩእንደ ደረቅ ቅጠልይርገፉ በተራ - አንተን የሚደፍሩ !-*-የምን ብርድ ነው እቴ? - የምን ቁር እትት?ጥላው ግፍፍ ይላል - ፍርሃት ቁርጥማት…
Read 630 times
Published in
የግጥም ጥግ
እኔና እንጀራዬበኔ የሳር ጎጆ - አይቀኑ ቀንቶብኝየጣርያ ክዳኔን - አፋፍሶ ወስዶብኝ የጓዳዬን ምስጢር - ለሰው ገለጠናየስንት አሽሙረኛ .....................ከንፈሩ ነከሰኝ ............................ስሜን እንደ ሽንኩርት - ገሽልጦ ጣለና!-*-ዉሃ እንዳጣ ተክል - አወዛውዞት ግንዴንነቃቅሎ ሲጥለኝ - ቆርጦት ቅርንጫፌንቅጠሌን ሰብስቦ - ጥሎት ከምድጃአመድ አደረገኝ ..........................ልፋቴን…
Read 638 times
Published in
የግጥም ጥግ