የግጥም ጥግ
የኔ አይን እዚች ላይ የዚች አይን እሱ ላይ፤ የሱ አይን እዛች ላይ የዛች አይን እኔ ላይ፤ አቤት ክፉ እጣ የሃብታም ቤት ጠኔ፡፡ ሶስቱ ኮረዳዎች ሶስቱ ኮበሌዎች ይኸው ስንት ዘመን መለያ ስማችን “ስድስቱ ላጤዎች” (አንድነት ግርማ)=========እኔና እሱየኔ አበቃቀል፤ በጌሾና ብቅል፡፡ በጥንስስ…
Read 4795 times
Published in
የግጥም ጥግ
የአንዱ ደራሲና የሌላው ደራሲ ቃል አንድ አይደለም፡፡ አንዱ ሃሞቱን ቀዶ ሲያወጣ፣ ሌላው ከካፖርቱ ኪስ መዥርጦ ያወጣል፡፡ ቻርልስ ፔጉይ በጣም ልታነበው የምትፈልገው መፅሃፍ ካለና ገና ያልተፃፈ ከሆነ፣ ራስህ ልትፅፈው ይገባል፡፡ ቶኒ ሞሪሰን ከጥሩ ፀሐፊ የምወድለት የሚለውን ሳይሆን የሚያንሾካሹከውን ነው፡፡ ሎጋን ፒርሳል…
Read 3031 times
Published in
የግጥም ጥግ
ለእኔ ፍቅር ማለት አንድ ሰው “ቀሪውን ህይወቴን ካንቺ ጋር ለማሳለፍ እሻለሁ፤ከፈለግሽ ላንቺ ስል ከአውሮፕላን ላይ እዘልልሻለሁ” ሲለኝ ነው፡፡ ጄኒፈር ሎፔዝ ጀግንነት ማለት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ማፍቀር ነው፡፡ በምላሹ ምንም ሳይጠብቁ ማፍቀር፡፡ በቃ ፍቅር መስጠት፡፡ ይሄ ድፍረት ይጠይቃል፡፡ ራሳችንን ለጉዳት አጋልጠን መስጠት…
Read 7034 times
Published in
የግጥም ጥግ
የዕድገት 10ቱ ቃላት!አንዱ የዕድገት ትርጉሙ ጠፍቶበታል አንዳንዱ ቁልቁል ማደግም ዕድገት ነው ይላል!አንዳንዱ እንኳን ማደግ ከነመወለዱም ጠፍቶበታል!አንዳንዱ እንዴት እንደሚታደግ ማወቅ ተስኖታል!አንዳንዱ ፎቅ ይሰራ ይሰራና የሚከራይ ሲያጣ፤ “ይህ ህዝብ ዕድገት አይገባውም” ይላል፡፡ አንዳንዱ ፎቅ ሰርቶ ሰርቶ ሰርቶ ጫፍ ይወጣና “መሬት ማለት ምን…
Read 2905 times
Published in
የግጥም ጥግ
አንድ ፅሁፍ ያለልፋት በቀላሉ ከተነበበ፣ ሲፃፍ በእጅጉ ተለፍቶበታል ማለት ነው፡፡ኤንሪክ ጃርዴይል ፓንሴላእውነተኛ ፀሐፍትን ተስፋ ማስቆረጥ አይቻልም፡፡ ምንም ብትሏቸው ደንታ ሳይሰጣቸው ይፅፋሉ፡፡ሲንክሌይር ልዊስበእጄ ላይ ብዕር ይዤ እንቅልፍ ከጣለኝ ብዕሬን አትንኩብኝ፣ በእንቅልፍ ልቤ ልፅፍ እችላለሁ፡፡ቴሪ ጉሌሜትስየመፃፍ ተሰጥኦ እንደሌለኝ ለማወቅ አሥራ አምስት ዓመት…
Read 2521 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዝም ብንል ብናደባዘመን ስንቱን አሸክሞን፤የጅልነት እኮ አይደለምእንድንቻቻል ነው ገብቶን፡፡ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንቅልስልሱ ይሁዳይሁዳማ ቅልስልስ ነውአቅፎና ደግፎክርስቶስን ሰጠለሞት አሳልፎ፤የኛ ዘመን ሰው ግንሰቅሏችሁ ሲያበቃበፈገግታ ክቦ፤አቅፎ ይስማችኋልአይኑን በጨው አጥቦ፡፡ አማኑኤል መሀሪስሙነኛ ስንኝየህዝቦች ልቦናበታሪክ አንደበት፤‹‹ንጉሥ ነህ!!›› ባለ አፉየሆሳዕና ለት፤‹‹ስቀለው!!!›› ይልሀልውሎ አድሮ እንደ ዘበት፡፡…
Read 2718 times
Published in
የግጥም ጥግ