የግጥም ጥግ
የእሾክ ላይ ሶረኔአንድ የአፈ ታሪክ ወፍአሳረኛ ፍጡርየእሾክ ላይ ሶረኔሽቅብ መጥቃ በራካጋም ዛፍ ጫፍ ሰፍራገላዋን በእሾኩጠቅጥቃ እያደማችሥቃይ ሲያጣድፋትግቢ ነብስውጪ ነብስየሞት ጣር ሲይዛትከጣሩ ማህፀን ከሰቆቃ ላንቃስልቱ የረቀቀ ድንቅ የተሰኘ ድምፅልዕለ ሙዚቃ…….የዘመነ-ብሉይ ከያኒ ያላየውየዘመነ- ሐዲሰ ጠቢብ ያልቀሰመውየተቃኘ ቃና፤በህይወቷ ዋዜማፈጥራ ታላቅ ዜማህላዌ ሙዚቃ ፤ወዲያው…
Read 1746 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሙሾ አውራጅነት ቢቃጣኝለማዲንጎ ላውርድ ብዬ፣ የገጣሚ ቃል ቢወጣኝእንዲህ ነበር የሚያሰኘኝ፡-ወይ ዋይ ዋዮ- ዋይዋይ ዋይ ዋዮ- ዋይእሱ ከመሬት፣ ድምፁ ከላይ!* * *እናንት ቀባሪዎች፣ ዝቅ አርጋችሁ ማሱአይበቃውምና፣ ለድምፁና ለሱ!* * *አይ ያቀንቃኝ ነገር፣አይ የቀን-ቃኝ ነገር፣ልቡ የሸፈተ፤ውርስ ስጠን ቢባል፣ ድምፁን ትቶ ሞተ!* *…
Read 1998 times
Published in
የግጥም ጥግ
በራ የመስቀል ደመራየአደይ ችቦ እየፋመ እየጋመኢዮሃ እያስገመገመ እየተመመየመስቀል ደመራበራ።በራ የአዲስ ዘመን ችቦበመስከረም ሰብል አብቦከዋክብቱን ፈነጠቀርችቱን አንጸባረቀተኳለ አዲስ ደመቀመስኩን በቀለም አዝርዕት፤ በጥበብ አጥለቀለቀሸለቆው ተንቆጠቆጠ፤ ተራራው አሸበረቀኢዮሃ ኢዮሃ አበባዬ፤ ምድር ህይወት አፈለቀነጋ የአዲስ ዘመን ችቦፈካ፣ ጸዴ አረብቦሌሊቱ እንደጎህ ቀደደ፣ ጨለማው እንደቀን ጠራእንደውቅኖስ…
Read 1709 times
Published in
የግጥም ጥግ
የማለዳ እንጉርጉሮአንዳንዴ ደግሞ ጎህ ቀዶ አብሮኝ ያደረው ደወል ፥ ከራስጌየ ተጠምዶ ከወፍ ቀድሞ ሲያመጣልኝ፥ ነግቶብሀል የሚል መርዶ ብትት ብየ ደንብሬ፥ ግማሽ ፊቴን፥ ትራሴ ውስጥ ቀብሬ “ እኮ ዛሬም እንደ ወትሮካውቶቢስ ወደ ቢሮ ከኬላ ወደ ኬላዛሬም በግንባሬ ወዝ ልበላ እሺ ከዚያስ…
Read 1917 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዝምታዝምታ´ኮ ዘላለም ነውግርማ ሞገሱም ልክ የለው።ጥልቀቱ የትየለሌ፣ ዱካውስ የት ተደርሶበትበወሸከሬ በሃሜት፣ በእብሪት ምላስስ ማን ልሶት…የሰው ከንቱነት መች ነክቶት።ዝምታማ ቅን ውበት ነውምነው ቢሉም፣አንድም፣ እውነት፣ የጸጥታ መደብር ናትአንድም እውነት ማለት የውበት ሰራ- አካላት ናት!ሁሉም አሉ ዝምታ ቤት።ዝምታ´ኮ ሰላምም ነው፤ ፍፁም የለሆሳስ ድባብእኛኑ…
Read 1865 times
Published in
የግጥም ጥግ
If I can stop one heart from breakingBy Emily DickinsonIf I can stop one heart from breaking,I shall not live in vain;If I can ease one life the aching,Or cool one pain, Or help one fainting robinUnto his nest again,I…
Read 2131 times
Published in
የግጥም ጥግ