የግጥም ጥግ
ምስኪን ሀበሻ፡— አሜን አንድዬ፣ አሜን!ደህና ሰንብቱልኝማ! የእብዶች ረሀብድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የብርሃን ጭላንጭል ሕዝብ በድንገት ሲያይጨለማውን ለምዶ በእንግዳው ብርሃን ተጨንቆ ሲወያይ‹ውቃቢ› የሚገፋ ይሆናል ዋና ከልካይ ‹አይሆንም ! ይቅር!› ባይ፤አዲስ ህልም የሚሸሽ ወትሮም ይቸኩላል አጉል ስም ማውጣት ላይ . . .እውቀት የራበችው…
Read 2540 times
Published in
የግጥም ጥግ
በወርኃ የካቲት የሚካኤል ለታትልቅ ጠብ ተነስቶ መሬት ተቆጥታቆስሎ ግራዚያኒ ሰበብ ሆናው ደሙብዙ ሰው ታረደ ተናወጸ አለሙ፡፡በየቤቱ ለቅሶ ጩኸት በየሜዳይሰማል ይታያል በዚህ በዚያ ፍዳ፡፡የሰው ልጅ እንደ ከብት ወድቆ እየታረደሶስት ለሊት ሶስት መዓልት ከተማው ነደደ፡፡ሽንትም እንደውኃ ተሸጠ በገንዘብብልህ የሆነ ሰው ይህንን ይገንዘብ፡፡ኢዮብ…
Read 2646 times
Published in
የግጥም ጥግ
ከጠንካራው ልብሷከውስጥ ከመንፈሷውጪ ተስፈንጥሮ ከጉንጮቿ የኖረጥቁር ምልክት ከፊቷ ነበረከዛጎል ልቧ ላይከሴትነቷ ላይየማጣትን ሸማ እየፈታተለወጣትነት አልፎ እርጅና አየለይኸው ምልክቷየትላንት ጉዞዋን፣ በግልጽ የሚናገርያለፈውን ሁሉ፣ በመዳፍ የሚሰፍርከአይኖቿ በታች፣ ጥቁር ጽህፈት አለመለያ ምልክት፣ ይኸው እየመሰለማድያት አኑሮ፣ ውበቷን ሰውሮከማጣት ሀሳቧ፣ ዛጎል ልቧን ትቶካዘነው ልቧ ጋር፣…
Read 2716 times
Published in
የግጥም ጥግ
ናፍቆትሰማዩ ቀልጦይንጠባጠባልብርሀን አፍሮ ይሽኮረመማል፣ጨለማ ሆኗል፤ውኃ ተገርፎ እሳት ያነባል፣የምድር ገላ ይገሸለጣል፤ጽልመት ጎምርቶ፣ፍሬ ያፈራል የመርገምት እጽ ያጎነቁላል፤አንቺ ሳትኖሪ፣ይህን ይመስላል፡፡(ሳሙኤል በለጠ-ባማ)
Read 2688 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጭንቅላት ዓለም ነው።ዕድል ደግሞ እንደአንገት፣ስንዞር የሚታይ…ባግራሞት፣ በድንገት።ካንገት በታች ያለው…ትውልድ የሚያስቀጥል…ዕድሜ የሚባለው የመኖሪያ ዘመን፣ሕይወት ነው ይባላል…አካል አጠቃላይ አንድ ላይ ሲተመን።(ከበቃሉ ሙሉ “እኔ እና ክርስቶስ”)
Read 3041 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያንቺን ድምፅ ብቻ፣ ሲያቃጭል የኖረየቆለፍሺው ጆሮ፣ በምን ተሰበረ?ይኸው ብዙ ድምፆችከየትም እየመጡ፣ ይሰሙኝ ጀመረ።የዘጋሽው ልቤ!የቆለፍሽው ልቤ!የተሰባበረውእንዴት ሰው አማረው?። ። ።ልረሣሽ ነው መሠል፣ ወይ ደግሞልትመጪይሰማኝ ጀመረያውደኝ ጀመረይታየኝ ጀመረ፣ ሕይወት ካንቺ ውጪ።(በላይ በቀለ ወያ)__________________ የዕድሜ ልክ ደብዳቤይድረስ ለምወድሽ…ዓለም ያክል ሐሳብ የተሸከመ ሰው፣ዕረፍት አያገኝም…
Read 2714 times
Published in
የግጥም ጥግ