የግጥም ጥግ
አይደለህም ያንድ ሰሞን! የማንም ያልሆንክ ህመም የራስህ የብቻ ቀለም የራስህ የብቻ ግጥም አንተኮ ነህ! ዕንባ ምን ይበጃል ላንተ፣ ራስህ የፊደል ዕንባ ራስህ የቃላት ቆባ! ሰለሞን፤ አደለህም ያንድ ዘመን! የሁሌ ፋና ነህና- የሁልጊዜ ፍልስፍና የዘላለም ግጥምኮ ነህ የዘለዓለምም ፊደል፤አንብበን የማንጨርስህደርሰን የማንጠግብህ…
Read 5015 times
Published in
የግጥም ጥግ
ርዕስ የለሽ ጽሕፈትውል አልባ ምዕራፍየምገርፈው በሬየሚጮኸው ጅራፍያገር ደጅ ስጠናተከፈተ በራፍ፡፡ክፋት ላይ ስተኩስቅንነት ተመታችለተኩላ ባለምኩትእርግብ በ’ራ ገባችእርኩስ መቺ ቀስቴደግ ላይ ተሰካች፡፡ባላሚ ታላሚመሀል ስቶ ገብቶየዒላማ ግርዶሽባገር ተንሰራፍቶአልሞ ለመምታትአልተቻለም ከቶ፡፡ከምሥጋና ጋርሳምሶን ጌታቸው ተ/ሥላሴ
Read 5354 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ጦር ከፈታው፣ ወሬ የፈታው”ይህ ሰፊው ሕዝባችን፣ ማን ነው የበደለውየት ነው የረገጥነው?ማኅበር መሥርተን፣ በያጥሩ አደራጅተንሥራ እየሰጠነው፡፡ሰፊው ግብሩ ረቆ፣ ሀገር እያስጠራ፣ትውልዱን ማርኳል፤ “በአዳዲስ ፈጠራ …”የመንደር መቀስ አፍ፣ መዐት እያወራ፣ማኅበሩ እንዲረክስ፣ ግብሩ እንዳያፈራ፣ሕዝቡን ቢመርዝም፣ “ሽብር” እያሶራ፤ሰፊው ሕዝባችን ግን፣ ከቶ መች ቢገደውዕልፍ ጦስ ሲወራ፣ጆሮና…
Read 5198 times
Published in
የግጥም ጥግ
እኛ እና እድገትእንደ ዜናውማ ….. እንደሚናፈሰው፣ቀድመነው ሄደናል ….. እድገትን አልፈነው፣ግን ወሬውን ትተን ….. እውነቱን ካሰብነው፣ለእኛ የመሰለን ….. ጥለነው የሄድነው፣ብዙ ዙር ደርቦን ….. ከኋላ ቆሞ ነው፡፡ የቀን ጨረቃፀሐይ ከለገመችቀን ላይ መውጣት ትታ፣ለጉም ለደመናውካሳለፈች ሰጥታ፣ታስረክባትናየራሷን ፈረቃ፣ትምጣና ታድምቀውየእኛን ቀን ጨረቃ፡፡ እንባህን ቅመሰውመስታወት አትሻሰውም…
Read 8743 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ዝነኞች በመጨረሻ ሰዓታቸው)· “እየተሸነፍኩ ነው” ፍራንክ ሲናትራ· “ብዕር ለመያዝ አቅም ቢኖረኝ ኖሮ፣መሞት እንዴት ቀላልና አስደሳች ነገር እንደሆነ እፅፍ ነበር” ዶ/ር ዊሊያም ሃንተር· “የምሻው ገነት መግባት ሳይሆን ሲኦል መግባት ነው፡፡ በሲኦል የጳጳሳት፣ የነገስታትና የልኡላን ጓደኞች ይኖሩኛል፡፡ በገነት ግን የኔ ቢጤዎች፣ መነኩሴዎችና…
Read 6406 times
Published in
የግጥም ጥግ
- የመጀመሪያ ፍቅርን የሚያህል ነገር የለም፡፡ ኒኮላስ ስፓርክስ- ፍቅር ቃል የመግባት ጉዳይ አይደለም፤ የማመን ጉዳይ እንጂ፡፡ አናሚካ ሚሽራ- የመጀመሪያ ፍቅሬ፡፡ እሱ የመጀመሪያ ተወዳጅ ስህተቴ ነበር፡፡ ሎውረን ብላክሌይ- የመጀመሪያ ፍቅር ሁልጊዜ ልዩ ቦታ ይይዛል፡፡ ሊ ኮኒትዝ- የመጀመሪያ ፍቅር አደገኛ የሚሆነው የመጨረሻም…
Read 15665 times
Published in
የግጥም ጥግ