ንግድና ኢኮኖሚ
Wednesday, 02 April 2025 21:09
የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለኢትዮጵያ የ28.5 ሚ. ዩሮ ድጋፍ አደረገ
Written by Administrator
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዋን ለመደገፍ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ (AFD) 28.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አገኘች። የድጋፍ ስምምነቱ 25 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ድጋፍና 3.5 ሚሊዮን ዩሮ የቴክኒክ ድጋፍን ያካትታል ተብሏል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ እንደገለጹት፤ ይህ ድጋፍ የኢትዮጵያን የመንግሥትና የግል…
Read 495 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ በ3.6 ሚሊዮን ዶላር የገዛትን አዲስ ዘመናዊ አውሮፕላን ሰሞኑን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተረክቧል፡፡ አውሮፕላኗ 14 ሰው የመያዝ አቅም ያላት ሲሆን፤ የተደራጀ የአውሮፕላን ማረፊያ በሌለባቸው ገጠራማ አካባቢዎች በቀላሉ ማረፍ እንደምትችልም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነው ትራንስ…
Read 546 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በ5 ዓመት ውስጥ ለ300ሺ ዜጎች የሥራ እድል ይፈጥራል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሃይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) ጋር ለአምስት ዓመታት የሚቆይ፣ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥር የስራ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችልና ለአምስት አመት የሚቆይ መሆኑም ተመላክቷል።በመድረኩ የስራና ክህሎት…
Read 436 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
•ከ12 እስከ 15 ሺ የሚደርስ ሕዝብ ይሳተፋል ተብሏል ከሦስት ወራት በኋላ የድርጅቱ ሆስፒታል ይመረቃል ከተመሰረተ 31 ዓመታትን ያስቆጠረው ሜሪጆይ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት፣ ከብራይት አድቨርትና ኢቨንት ጋር በመተባበር፣ የገቢ ማሰባሰቢያ ሩጫ መርሐ ግብር ሊያካሂድ መሆኑን ገልጿል። ባለፈው ረቡዕ መጋቢት…
Read 595 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 22 March 2025 12:47
ቬሮኒካ አዳነ ከMidea ኢትዮጵያ ጋር በብራንድ አምባሳደርነት ለመስራት ተስማማች
Written by Administrator
ታዋቂዋ ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ፣ የቤት እቃዎችን ለገበያ የሚያቀርበው የሚዲያ ኢትዮጵያ ብራንድ አምባሳደር ተደርጋ የተሾመች ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ብቸኛው የሚዲያ የቤት እቃዎች አስመጪና ዋና አከፋፋይ ከሆነው ከኬ.መቅድም ጄነራል አስመጪና ላኪ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈጽመዋል፡፡ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ኬ.መቅድም…
Read 554 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ለእናቴ” የጽሁፍ ውድድር ለ10 ቀናት ተራዝሟል እናት ባንክ፤ የድካማቸውን ያህል ያልተነገረላቸውን ብዙኃን ኢትዮጵያውያን እናቶችን የሚወክል “እማዬ” የተሰኘ ቅርንጫፍ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በይፋ ከፍቶ ሥራ ያስጀመረ ሲሆን፤ ቅርንጫፉ ልጆች ለእናቶቻቸው ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን በነፃ ማከናወን የሚችሉበት ነው ተብሏል፡፡“እማዬ” የተሰኘው ቅርንጫፍ የተከፈተው…
Read 678 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ

