ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊት ለፊት የተገነባው ባለ 15 ፎቅ ዓለማቀፍ ሆቴል፤ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ለግንባታ 7 ዓመት የፈጀውና የኩራዝ ወንዝ ኃ.የተ.የግ. ድርጅት አጠቃላይ ፕሮጀክት አንደኛው እህት ኩባንያው ነው የተባለው ሽታዬ ስዊት ሆቴል፤…
Rate this item
(2 votes)
• የአበባ ዘርፉ ከ50 ሺ በላይ የሥራ ዕድል ፈጥሯል• ኢትዮጵያ የዓለም 4ኛዋ ትልቋ የአበባ አምራች ናት• የፍቅረኛሞች ቀን ለአበባ አምራቾች የውጥረት ጊዜ ነውባለፈው ረቡዕ ፌብሯሪ 14 ቀን 2024 ዓ.ም በመላው ዓለም የቅዱስ ቫላንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ተከብሮ ውሏል- በፅጌረዳ አበባና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏል60ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባኤና ዓለማቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነውየኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏልጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማግኘት የሚችል ጤናማና የበለፀገ ማህበረሰብ…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ 16 እህት ኩባንያዎችን እንደሚከፍት ተጠቁሟል* በቀጣዮቹ ወራት 24 የቴክኖሎጂ ፕላትፎርሞችን ተደራሽ ያደርጋልፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፤ ከገበሬው ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የተሰኘ እህት ኩባንያ በመመሥረት ስድስት የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎችን አስተዋወቀ፡፡ TርTዝ ብላክ፤ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎቹን ያስተዋወቀው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሰንጋተራ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
”ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ አርኪ የሪል እስቴት ኤክስፖ፤ ከየካቲት 15- 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በዚህ ኤክስፖ ላይ ሪል እስቴት አልሚዎች ቤት በማቅረብ ሲሳተፉ፣ ባንኮች ደግሞ ፋይናንስ በማቅረብ እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ ጠቁመዋል፡፡በኢንቴርየር ዲዛይን (ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮው መንፈቅ ዓመት 42.86 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና አጠቃላይ የደንበኞቹ ብዛት 74.6 ሚሊዮን መድረሱን አስታውቋል፡፡ኩባንያው ይህን ያስታወቀው ሰሞኑን በስካይ ላይት ሆቴል የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለመገናኛ ብዙኃን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን፤ ሪፖርቱ ከሐምሌ 2015…
Page 2 of 82