ከአለም ዙሪያ
በዚህ ሳምንት አነጋጋሪ ከነበሩ የቀጣናው የዲፕሎማሲ ጉዳዮች መካከል የሦስቱ አገራት - ማለትም ኤርትራ፣ ሶማሊያና ግብጽ - በአስመራ ተገናኝተው መምከራቸው ነው፡፤ ይህ ምክክር ብዙ የዲፕሎማሲና ፖለቲካ ተንታኞችን ትኩረት የሳበው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ሦስቱም አገራት ከሞላ ጎደል ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየሻከረ…
Read 377 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Friday, 20 September 2024 20:56
7 ሚ. ዶላር ዋጋ ወጥቶበት የነበረው የሂዝቦላህ አመራር በእስራኤል ጦር ተገደለ
Written by Administrator
• ሊባኖሳዊያን በእጃቸውና በቤታቸው ያሉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን እየጣሉ ነው ተባለ7 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ወጥቶበት የነበረው የሂዝቦላህ አመራር በእስራኤል ጦር መገደሉ ተዘግቧል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የሐማስ ታጣቂዎች በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ የተጀመረው ጦርነት መልኩን ቀይሮ አሁን ወደ ሊባኖስ ፊቱን…
Read 446 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
*ከሊባኖስ እስከ ዌስተርን ባንክ እና ዋሺንግተን የተቀጣጠለው ተቃውሞ *ለጋዛ የሆስፒታል ፍንዳታ እስራኤል ተጠያቂ አይደለችም - ዋይት ሃውስ *አሜሪካ በመላው ዓለም ለሚገኙ ዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች *3500 ፍልስጤማውያን፤ ከ1400 በላይ እስራኤላውያን ተገድለዋል የእስራኤል ሃማስ ጦርነት በተጀመረ በ12ኛው ቀን ላይ፣ መላውን ዓለም…
Read 1216 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሃላፊ፤ ሩሲያ ከዩክሬን የእህል ኤክስፖርት ስምምነት ከወጣች ዓለምን መመገብ ፈታኝ እንደሚሆን አስጠነቀቁ፡፡ ሲንዲ ማክኬይን ሰሞኑን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ የፊታችን ሜይ 18 ቀን 2023 ዓ.ም የጊዜ ገደቡ እንደሚያበቃ የሚጠበቀው ስምምነት መታደስ ይኖርበታል፡፡ የእህል ኤክስፖርት ስምምነቱ ዩክሬን፣ ጦርነቱ እየተካሄደም ቢሆን፣…
Read 1876 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አዲስ ሃላፊ መቅጠሩ መሰማቱን ተከትሎ የቴስላ አክሲዮን በ2 በመቶ አድጓል ቢሊየነሩ ኢሎን መስክ ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መቅጠሩን ከትላንት በስቲያ ሃሙስ ያስታወቀ ሲሆን፤ አዲሷ የኩባንያው ሥራ አስፈፃሚ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሃላፊነቱን ከባለ ሃብቱ ትረከባለች ተብሏል፡፡“ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…
Read 1747 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
“አገሪቱ የህዝቡ እንጂ የሱዳን ሠራዊት አይደለችም” ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ የሱዳን መደበኛ ጦር ሰራዊትና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ላለማድረስ የመጀመሪያውን ስምምነት በሳኡዲዋ የወደብ ከተማ ጂዳ መፈራረማቸውን የቻይናው CGTN የሳኡዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡የሱዳን ሲቪሎችን ከጉዳት ለመጠበቅ ባለፈው ሐሙስ…
Read 1628 times
Published in
ከአለም ዙሪያ