ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የስነተዋልዶ ጤና ፖሊሲዋን ለማሻሻል ልዩ ትኩረት እንደሰጠች የሚነገርላት ስፔን፣ ሴቶች የወር አበባ በሚመጣበት ወቅት ከሚከሰትባቸው ህመም እንዲያገግሙ ለማገዝ በየወሩ የሶስት ቀናት የስራ እረፍት ፈቃድ ለመስጠት የሚያስችል ህግ ማርቀቋን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ረቂቅ ህጉ በመጪው ሳምንት ለአገሪቱ ፓርላማ ለውሳኔ እንደሚቀርብ የጠቆመው ዘገባው፤ ህጉ…
Rate this item
(1 Vote)
• የአሜሪካው ቤክሻየር ሃታዌ 1ኛ ደረጃን ይዟል • ኩባንያዎቹ በ12 ወራት 5 ትሪሊዮን ዶላር ትርፍ አግኝተዋል የኩባንያዎችን ሽያጭ፣ ትርፍ፣ ሃብትና የገበያ ዋጋ በማስላት በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ከሰሞኑም የ2022 የፈረንጆች አመት የአለማችን ግዙፍ ኩባንያዎችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
ከ50 አመታት በፊት ነው…ነዋሪነቱ በለንደን የሆነው ጆን ኬነር የተባለው ታዋቂ ካናዳዊ ሰዓሊ፣ አንድ ማለዳ የሆነ ሃሳብ ብልጭ አለለት፡፡ ጊዜም ሳያባክን ከቤቱ ወጥቶ ወደ አንድ ሬስቶራንት ጉዞ ጀመረ፡፡ሬስቶራንቱ ውስጥ እንደገባ፣ የድርጅቱን ባለቤት አይሪን ዴማስን አስጠራት፡፡ ራሱን አስተዋውቋት፣ ምግብ መግዣ ገንዘብ ስለሌለው…
Rate this item
(0 votes)
 ኡጉር የተባለችዋ የቻይና ግዛት በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎችን እያፈሰች በገፍ ወደ እስር ቤት በማጋዝ በመላው አለም አቻ እንደማይገኝላት በመረጃ መረጋገጡንና ከግዛቷ 25 ነዋሪዎች አንዱ በሽብርተኝነት ተከስሶ በእስር ቤት እንደሚገኝ ዘ ጋርዲያን ከሰሞኑ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል፡፡አሶሼትድ ፕሬስ አገኘሁት ያለውን መረጃ መሰረት…
Rate this item
(0 votes)
 ከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ 40 በመቶ ያህሉ የከፋ የውሃ እጥረት ችግር ሰለባ መሆኑንና በመላው አለም በመጪዎቹ ሰባት አመታት ጊዜ ውስጥ በድርቅ ሳቢያ 700 ሚሊዮን ያህል የተለያዩ አገራት ዜጎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ ተነገረ፡፡የአለም የጤና ድርጅት በቅርቡ ያወጣው አንድ የጥናት ውጤት እንደሚለው፣…
Rate this item
(0 votes)
በዚምባቡዌ በ5 ወራት ብቻ 60 ሰዎች በዝሆን ተገድለዋል በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ አገራት በየአመቱ 4.8 ሚሊዮን ያህል አህዮች በህገወጥ ንግድ እየተሸጡ ለባህላዊ መድሃኒት መስሪያ ተብለው እንደሚታረዱና በዚህም አህዮችን ጭነትን ጨምሮ በዕለት ከዕለት ኑሯቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቀሙ በርካታ አርሶ አደሮች ተጎጂ…
Page 2 of 161