ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ሳምሰንግ በ24 በመቶ የገበያ ድርሻ 1ኛ ደረጃን ይዟል ከሩስያና ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ የፈረንጆች አመት 2022 የመጀመሪያው ሩብ አመት አለማቀፍ የሞባይል ስልኮች ሽያጭ በ11 በመቶ ያህል ቅናሽ በማሳየት ወደ 272 ሚሊዮን ዝቅ ቢልም፣ ሳምሰንግ በሽያጭ መሪነቱን መያዙ ተነግሯል፡፡ካናሊስ ቪፒ የተባለው…
Rate this item
(1 Vote)
ሁለት ወራትን ባስቆጠረውና ተባብሶ በቀጠለው የሩስያና የዩክሬን ጦርነት፣ በዩክሬን ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ12 ሚሊዮን ማለፉንና ከአገሪቱ የተሰደዱ ሰዎችም ከ5 ሚሊዮን በላይ መድረሱን ያስታወቀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ዩክሬንን ጥለው ከተሰደዱት ሰዎች መካከል ግማሽ ያህሉ ህጻናት መሆናቸውንም ገልጧል፡፡ተቀማጭነቱን በጄኔቭ ያደረገው የተመድ…
Rate this item
(0 votes)
- 72 በመቶው አገሬ በጦርነቱ ውስጥ መሳተፍ የለባትም ይላል - 66 በመቶው በሩስያ ላይ ማዕቀብ መጣል ይበጃል ይላል አይፒኤስኦኤስ የተባለ አለማቀፍ የጥናት ተቋም የሩስያና የዩክሬን ጦርነት በተቀረው አለም ዘንድ የፈጠረውን ስጋት ለማወቅ በሰራው ጥናት 61 በመቶ የአለም ህዝብ የዩክሬን ጦርነት…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በቀጣዩ የ2024 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩና ዶናልድ ትራምፕን ተፎካክሮ ማሸነፍ የሚችለው ብቸኛው ሰው እኔ ነኝ ብለው እንደሚያስቡ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡ባይደን ይህንን የተናገሩት ለቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ መሆኑን ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ ያስነበበው ዘ ሂል ድረገጽ፣ በ78 አመታቸው…
Rate this item
(0 votes)
በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ሙሉ ለሙሉ በሴቶች ብቻ የሚንቀሳቀስና የራሱ የሆነ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ያሉት ቢላን የተሰኘ አዲስ የሚዲያ ተቋም ተመስርቶ ስራ መጀመሩ ተነግሯል፡፡ሚዲያው ሴቶችን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራና ለሴቶች መብቶች መከበር የሚታገል እንደሆነ የዘገበው ቮይስ ኦፍ አሜሪካ፤ ከጋዜጠኞች…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ በኖርዝ ካሮሊና ሴልማ ከተማ በተካሄደ ሰልፍ ላይ ባደረጉትና የወቅቱን የአገሪቱ መሪ ጆ ባይደንን ክፉኛ በዘለፉበት ንግግራቸው፣ በ2024 በሚካሄደው ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊወዳደሩ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ጆ ባይደን በተለይ ከሩስያና ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ አገራችንን…
Page 4 of 161