ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ጭማሪ አሳይቷል ሶስተኛ አመቱን የያዘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም ለህልፈተ ህይወት ዳርጓቸዋል ተብሎ በይፋ የሚነገረው 6 ሚሊዮን ያህል ሰዎችን ቢሆንም፣ ትክክለኛው ቁጥር ግን ከዚህ በ3 እጥፍ እንደሚበልጥ አንድ መረጃ አመለከተ፡፡በቅርቡ በ191 የአለማችን…
Rate this item
(3 votes)
በኬዬቭ እሳት እየዘነበም፣ ሚሳኤል እያጓራም፣ እሪታ እየቀለጠም በጭንቁ መሃል ለአፍታ ብልጭ ብለው የሚጠፉ የሰላም ብርሃኖች፣ ለቅጽበት ተደምጠው የሚያልፉ የተስፋ ድምጾች አልታጡም፡፡ሁለት ሳምንታትን በመከራ የገፋችው የዩክሬኗ መዲና ኬዬቭ፣ የክላሲካል ሲምፎኒ ሙዚቃ ኦርኬስትራ አባላት፣ ባለፈው ረቡዕ፣ ቆፈን እጅ እግራቸውን እየበረደውም፣ ስጋት ልባቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 በዩክሬን የህፃናት ማሳደጊያ ተቋም መስርታለች ሃሪፓተር በተሰኘው ዝነኛ ድርሰቷ የምትታወቀው እንግሊዛዊቷ ደራሲ ጄኬ ሮውሊንግ፣ በዩክሬን ወላጅ የሌላቸው ህጻናት ማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ለሚኖሩ እስከ 1ሚሊዮን ፓውንድ (1.3 ሚ.ዶላር ገደማ) የሚደርስ የገንዘብ ልገሳ እንደምታደርግ ቃል ገብታለች፡፡እ.ኤ.አ በ2005 በደራሲዋ የተመሰረተውና ለህጻናት ድጋፍ የሚሰጠው…
Saturday, 05 March 2022 11:59

አለም ወደ 3ኛው ጦርነት?

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሩስያና ዩክሬን በመሰንበቻው ነገሩ እያደር መክፋቱንና መስፋቱን ተያይዞታል፡፡እየተባባሰ የመጣው የሩስያና የዩክሬን ጦርነት እንደተፈራውም የ3ኛው የአለም ጦርነት መባቻ ሳይሆን አይቀርም፤ ለጦርነቱ ዋነኛ ሰበብ ተደርጋ ስትወቀስ የሰነበተችው ሩስያ ባለፈው ማክሰኞ የኒዩክለር ጦሯን በተጠንቀቅ እንዲቆም ቀጭን ትዕዛዝ መስጠቷም አለምን በድንጋጤ ክው አድርጓል፡፡የሩስያው ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(1 Vote)
በኡጋንዳ የኮሮና ክትባቶችን አንወስድም ያሉ ዜጎች የ1 ሺህ 139 ዶላር የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልባቸውና፣ ቅጣታቸውን ያልከፈሉ ደግሞ በ6 ወር እስራት እንደሚቀጡ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ፓርላማ የኮሮናን ስርጭት ለመግታት ታስቦ የወጣውን ይህን አዲስ መመሪያ በቅርቡ ያጸድቀዋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆመው ዘገባው፤ አገሪቱ የኮሮና ክትባት…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 7 ተከታታይ አመታት በአለማችን በርካታ መንገደኞችን በማስተናገድ አቻ ያልተገኘለት የዱባይ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ዘንድሮም 29 ሚሊዮን ያህል አለማቀፍ መንገደኞችን በማስተናገድ የ1ኛነት ክብሩን ማስጠበቁ ተዘግቧል፡፡የዱባይ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ 29.1 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገዱን የዘገበው ገልፍ…
Page 6 of 161