ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የዚምባቡዌ መንግስት 96% የአገሪቱ መምህራንን ከስራ አግዷል የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ዜጎቹን በስፋት በመከተብ ላይ የሚገኘው የዚምባቡዌ መንግስት፣ የኮሮና ክትባት ላልወሰዱ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ መክፈል እንደሚያቆም ከሰሞኑ ማስታወቁን አሶሼትድ ፕሬስ የዘገበ ሲሆን ቢቢሲ በበኩሉ፤ አልጀሪያ ለስራ አጥ ዜጎቿ ወርሃዊ ደመወዝ ለመክፈል…
Rate this item
(0 votes)
የካናዳ መንግስት አገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የኮሮና ክትባት መውሰድ ግዴታቸው ነው በሚል በቅርቡ ያወጣው መመሪያ ከሳምንታት በፊት የቀሰቀሰው ተቃውሞ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ፣ መንግስት በመላ አገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ መዘጋጀቱን ያስታወቀ ሲሆን፤ በሌሎች የአውሮፓ አገራት ከተሞችም ተመሳሳይ ተቃውሞዎች መጀመራቸው…
Rate this item
(0 votes)
 ለረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ ያሉ 2ኛው አፍሪካዊ መሪ ናቸው በአሁኑ ወቅት በስልጣን ላይ ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት መሪዎች መካከል በዕድሜ አንጋፋው፣ በስልጣን ላይ ለረጅም ጊዜ በመቆየት ደግሞ ሁለተኛው ሰው የሆኑት የካሜሮኑ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ፤ ከሰሞኑ የ89ኛ አመት ልደት በዓላቸውን በደማቁ ማክበራቸው…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ400 ሚሊዮን አልፏል በመላው አለም የተመዘገበው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ባለፈው ረቡዕ ከ400 ሚሊዮን ማለፉ የተነገረ ሲሆን፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በቁጥጥር ስር ለማዋልና በሽታው አለማቀፍ የጤና ቀውስ መሆኑ እንዲያበቃ ለማድረግ 23 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው የአለም…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ወር ብቻ ሰባት ያህል የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራዎችን ያደረገችው ሰሜን ኮርያ ባለፈው ማክሰኞ ደግሞ፣ አሜሪካን ድምጥማጧን ማጥፋት የሚችል የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ በማድረግ አለምን በድንጋጤ ክው አደርጋለሁ ማለቷን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የሰሜን ኮርያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ አገሪቱ ከአዲሱ…
Rate this item
(0 votes)
ለ94ኛ ጊዜ የሚካሄደው የኦስካር አካዳሚ ሽልማት ዕጩዎች ባለፈው ማክሰኞ ይፋ የተደረጉ ሲሆን፣ በኔትፍሊክስ አማካይነት ለእይታ የበቃው ‹ፓዎር ኦፍ ዘ ዶግ› 12 ጊዜ በመታጨት በብዛት የታጨ ቀዳሚው ፊልም ሆኗል፡፡‹ፓዎር ኦፍ ዘ ዶግ› ምርጥ ፊልምና ምርጥ ዳይሬክተርን ጨምሮ 12 ጊዜ ለዘንድሮው ኦስካር…
Page 7 of 161