ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም ከ10 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ተሰጥተዋል የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ያለፉት 2 አመታት በመላው አለም ከ234 ሺህ ቶን በላይ የሚመዝን ቆሻሻ መፈጠሩንና ይህ ቆሻሻ እጅግ አሳሳቢ የጤና ስጋት መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ባለፉት 2…
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ ኮርያው የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ በ2021 ብቻ 272 ሚሊዮን ያህል ስማርት ሞባይሎችን በአለማቀፍ ገበያ በመሸጥ፣ የአለማችን ግዙፍ የሞባይል አምራች ኩባንያነቱን ክብር ከአፕል ኩባንያ መረከቡ ተነግሯል፡፡ሳምሰንግ በአለማቀፉ የስማርት ሞባይል ስልኮች ገበያ ያለው ድርሻ ባለፈው አመት ከነበረበት በ6 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ቶዮታ ዘንድሮም ግዙፉ የአለማችን የመኪና አምራች ተብሏል የአለማችንን ዝነኛ ኩባንያዎች ዝርዝር በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ፎርቹን መጽሄት፣ ከሰሞኑም የ2021 መረጃውን ይፋ ያደረገ ሲሆን ላለፉት 14 ተከታታይ አመታት የአለማችን ቁጥር 1 ዝነኛ ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ዘንድሮም በአንደኝነቱ ቀጥሏል፡፡አምና…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ከአሜሪካ ጋር የ2.5 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት የፈጸመው የግብጽ መንግስት፤ ባለፈው ማክሰኞ ደግሞ ከደቡብ ኮርያ ጋር ተጨማሪ የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት መፈጸሙን ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ሞን ጃኢን ጽህፈት ቤት ከሴኡል ባለፈው ማክሰኞ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2022 ከአለማችን ኩባንያዎች መካከል በንግድ ምልክት ዋጋ አፕልን የሚስተካከለው አልተገኘም፤ ኩባንያው በ355.1 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የ1ኛነትን ደረጃ መያዙ ተነግሯል፡፡ብራንድ ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ እንዳለው፣ የአሜሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል የንግድ ምልክት ዋጋው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በመላው አለም ከ40 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ የተቋማትና የግለሰቦች ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንታፊዎች ተሰርቀው በተለያዩ መንገዶች ለህዝብ መሰራጨታቸው ተነግሯል፡፡ቴኔብል የተባለው የሳይበር ጥቃት መከላከያና ጥናት ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳለው፣ በአመቱ በመላው አለም 1 ሺህ 825 የመረጃ…
Page 8 of 161