ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በ30 አመታት ውስጥ ከአለማችን ህዝብ ሩቡ አፍሪካዊ ይሆናል ተባለ በሊቢያ ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ አገራት ስደተኞች በ27 እስር ቤቶች ውስጥ አስከፊ ህይወት እየገፉ እንደሚገኙ ተመድ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡እስረኞቹ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በሚገኙ የመንግስትና የታጣቂዎች እስር ቤቶች የድብደባና የጥቃት…
Rate this item
(0 votes)
 በቅርቡ ስልጣናቸውን የለቀቁት የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ መርኬል፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ የቀረበላቸውን የተመድ ከፍተኛ አማካሪ ቡድን ሊቀ-መንበርነት ሹመት አልቀበልም ማለታቸውን ደችዌሌ ዘግቧል፡፡አንቶኒዮ ጉቴሬስ ባለፈው ሳምንት የተመድ አለማቀፍ የሸቀጦች ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ ቡድን ሊቀ መንበር ሆነው እንዲሰሩ…
Rate this item
(0 votes)
 የአለማችን 10 ባለጸጎች ሃብት በዘመነ ኮሮና በእጥፍ ጨምሯል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የአመቱን የዩቲዩብ ከፍተኛ ተከፋዮች ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን ሚስተር ቢስት በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው የ23 አመቱ ጂሚ ዶናልድሰን በ54 ሚሊዮን ዶላር ክፍያ የ1ኛ ደረጃን ይዟል፡፡በዩቲዩብ የተለያዩ ቪዲዮዎችን በመልቀቅ…
Rate this item
(0 votes)
በአመቱ 486.2 ሚሊዮን ሰዎች በኢንተርኔት መዘጋት ተጽዕኖ ደርሶባቸዋል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በመላው አለም የሚገኙ የተለያዩ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎትን በመዝጋታቸው ሳቢያ በድምሩ 5.45 ቢሊዮን ዶላር ያህል ማጣታቸውን አንድ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ቶፕ ቪፒኤን የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንዳለው፣ የኢንተርኔት…
Rate this item
(0 votes)
በፊልም ገቢና በሲኒማ ቤቶች ብዛት ከአለም 1ኛ ደረጃን ይዛለች በአገሪቱ 82,248 ሲኒማ ቤቶች ይገኛሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የአለማችንን የፊልም ኢንዱስትሪ ክፉኛ በጎዳበት ያለፈው የፈረንጆች አመት 2021 በአገረ ቻይና 6 ሺህ 667 አዳዲስ ሲኒማ ቤቶች ተገንብተው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውና አገሪቱ በአመቱ…
Rate this item
(0 votes)
 በፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘውና ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ በአውሮፓ አገራት ከ7 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ማጥቃቱ የሚነገርለት አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ኦሚክሮን፣ እስከ መጪዎቹ 2 ወራት ከአህጉሩ አጠቃላይ ህዝብ ግማሽ ያህሉን ሊያጠቃ ይችላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል፡፡ቫይረሱ በተለይ በአውሮፓ አገራት በከፍተኛ ሁኔታ በፍጥነት…
Page 9 of 161