ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ሳቢያ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው “ንባብ ለህይወት” የመጻህፍትና የምርምር ተቋማት አውደ ርዕይ፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን ለአምስት ቀናት እንደሚቆይ ታውቋል፡፡በዚህ 5ኛው “ንባብ ለህይወት” አውደ ርዕይ ላይ ደራሲያን፣ የመጻህፍት አሳታሚዎችና አከፋፋዮች እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
 ሁለተኛው ዙር “ዱቡሻ” የኪነጥበብ ምሽት ዛሬ አመሻሹ ላይ በሶዶ ከተማ በጉተራ አዳራሽ በተለያዩ የኪነጥበብ መሰናዶዎች ይካሄዳል። በምሽቱ ግጥም፣ ወግ በወላይትኛ፣ ሙዚቃ፣ የታዋቂ ሰዎች ልምድና ተሞክሮና ሌሎችም ዝግጅቶች ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ በኪነጥበብ ምሽቱ ላይ ገጣሚያኑ መንበረማሪያም ሃይሉ፣ አስታውሰኝ ረጋሳ፣ ድምፃዊ ዘውዱ በቀለ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ከ1950ዎቹ ጋዜጠኛ ኃይሉ ልመንህ እስከ 2004ቱ ገድለ-ሚካኤል አበበ ድረስ ያሉትን 180 የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታሪክ ያካተተው “መዝገበ - አዕምሮ“ የተሰኘ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡በተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተዘጋጅቶ የታተመው መጽሐፉ፤ በ600 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
 በእንግሊዙ ዩኒቨርሲቲ ኦቭ ለንደን ስኩል ኦፍ ኦሪዬንታል ኤንድ አፍሪካን ስተዲስ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ትብብር የተሰራው “ቴራኒያ ኮ ኮይሳኒ” (ዳኛው) የተሰኘ የሙርሲ ቴአትር፣ ነገ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ ቴአትሩ ባለፈው ሳምንት እሁድ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መመረቁ ይታወቃል፡፡ ቴአትሩ ባለሙያ ባልሆኑ የሙርሲ ተወላጆች፣…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ እስከዳር ግርማ የተጻፈው “የፈረንጅ ሚስት” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል።መፅሐፉ ከተለያየ ሃገር የመጡና የተለያየ የቆዳ ቀለም ያላቸው ወንዶች ባገቡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዙሪያ የሚያጠነትን ነው።በሞዴልነቷ አምባሳደርነቷ የምትታወቀው ደራሲዋ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን ባደረሰችው “ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?” የተሰኘ መጽሐፏ አድናቆት ተችሯታል።ደራሲዋ…
Page 1 of 301