ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 02 December 2024 20:16
የአፍሪካ የሥነ-ጥበብ ሴቶች ሽልማት የ2024 የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ
Written by Administrator
የካሊንጋሊንጋገርልስ የሴቶች መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለአደራ በሆነት በያኒና ዱቤኮቭስካያ የተመሰረተውና ከናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ሩሲያ፣ ቤልጂየም እና ጀርመን የተውጣጡ ዓለም አቀፍ ዳኞችን ያካተተው ውድድር "እናት አፍሪካ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ነው። ሽልማቱ የ "ታዳጊ አርቲስቶች" እና "የታዋቂ ማስተሮች" በሚል ለሁለት የተከፈለ…
Read 705 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 30 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው "FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።
Read 1710 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቅዳሜ ጥቅምት 30 አመሻሽ ላይ ከ( 10:00 ) ጀምሮ አብዬ በርሶማ አንጋፋ እና ወጣት የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በክብር እንግድነት በተጋበዙበት መድረክ በብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት አገልግሎት(ወመዘክር) ሥራውን ያቀርባል።
Read 1727 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መንታ ፍቅር:: አዲስ አስገራሚ: ግራ እያገባን እየሳቅን ዋሽንግተን እና እዲስ አበባ የምንመላለስበት ፊልም:: አርብ ፡ ጥቅምት 29:በ 8: በ10: በ1 ሰዓት:: ቅዳሜና እሁድ በ8: 10: 12 ሰአት ተጋብዘዋልና ይምጡ !
Read 1787 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
" ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል፡፡ ጥላቻ፣ ክፋት፣ ግልፍተኝነት፣ ራስን መውደድ ….. ብቻ አንዱ ይኖርበታል፡፡ ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን፡፡ " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም
Read 1136 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት እንደሆነ የተነገረለት፣ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት ስራ ተጠናቅቆ ለሕትመት መበቃቱ ተገልጿል። መዝገበ ቃላቱ የግሪክ አቡጊዳ፣ ሙዳየ ቃላትና አጠቃላይ የግሪክ ቋንቋን ታሪካዊ ዳራ እንደሚያቀርብ ተነግሯል። አቶ ብሉጽ የጤና እክል…
Read 1610 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

