Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ዘ ዲሴንዳንትስ” እና “ዘ አይድያስ ኦፍ ማርች” በተባሉት ፊልሞቹ በፕሮዲውሰር ጊልድ ኦፍ አሜሪካ አዋርድ ለሁለት ሽልማቶች የታጨው ጆርጅ ኩልኒ፤ በተለያዩ የሽልማት ዝግጅቶች ተጋባዥ እየሆነ ከፍተኛ ትኩረት ማግኘቱን ዘ ሎስ አንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ የ51 ዓመቱ ጆርጅ ኩልኒ ከ15 ቀናት በኋላ በሚደረገው…
Friday, 06 January 2012 08:43

50 ሴንት ተስፋ ቆርጧል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በፊልም ስራ ፕሮጀክቶቹ ተጠምዶ የቆየው ራፐሩ 50 ሴንት፤ ረዥም ዕድሜ የለኝም በሚል ስሜት ተስፋ መቁረጡን ከሮሊንግ ስቶን መፅሄት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ገለፀ፡፡ ራፕሩ ራሴን የማጠፋ ሰው አይደለሁም፤ ህይወቴ ግን አጭር ሆኖ ይሰማኛል፤ የሙዚቃ ስራዬም ሰልችቶኛል” ሲል…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በእንግሊዝ ለዕይታ በበቃ “ዘ አይረን ሌዲ” የተሰኘ ፊልሟ በሃያሲያን ዘንድ ከፍተኛ ሙገሳዎች የተቀዳጀችው ሜሪል ስትሪፕ፤ ለበርካታ ሽልማቶች እየታጨች እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ “ዘ አይረን ሌዲ” በቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርጋሬት ታቸር ህይወት ዙርያ ያጠነጥናል፡፡ ስትሪፕ በፊልሙ ላይ ባሳየችው የትወና ብቃት በእንግሊዝ…
Rate this item
(1 Vote)
የ69 ዓመቷ የሙዚቃ ባለሙያ አሬታ ፍራንክሊን ከረጅም ጊዜ ወዳጇ ከዊል ዊልከሰርን ጋር ቀለበት እንዳሰረች ተገለፀ፡፡ በቅርቡ “አሬታ፡ኤውመንፎሊንግ አውት ኦፍ ላቭ” የተባለ አዲስ አልበም ለገበያ ያበቃችው አቀንቃኟ፤ ከአሁኑ እጮኛዋ በፊት ሁለትጊዜ አግብታ ፈታለች፡፡ ባለፈውዓመትከሰውነት ክብደቷ 85 ፓውንድ በመቀነስ ሸንቀጥቀጥ ያለችው አሬታ…
Rate this item
(1 Vote)
ከመጪው የካቲት ወር አጋማሽ ጀምሮ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ዘወትር እሁድ መታየት በሚጀምረው “የበዓል እንግዶች” የተሰኘ አዲስ ቴአትር ላይ ሰሎሞን ቦጋለ እንደሚተውን ተገለፀ፡፡ በዘካርያስ ብርሃኑ ተፅፎ በዘውዱ አበጋዝ በሚዘጋጀው “የበዓል እንግዶች” ሳታየር ኮሜዲ ላይ በተጋባዥ እንግድነት የሚተውነው ሰሎሞን ቦጋለ፤ በቅርቡ…
Saturday, 31 December 2011 12:13

“ኑሮ እና ፖለቲካ” ለንባብ ደረሰ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የተስፋ ልጆች” እየተሸጠ ነው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እና ሌሎች የሕትመት ውጤቶች ላይ አጫጭር ልቦለዶችንና ወጐችን በመፃፍ የሚታወቀው በኃይሉ ገብረእግዚአብሔር፤ ከነዚሁ ሥራዎች መካከል በመምረጥ “ኑሮ እና ፖለቲካ” በሚል ርዕስ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ለንባብ አበቃ፡፡ ሰባ አንድ ታሪኮችን የያዘው ባለ 150 ገፆች መጽሐፍ…