ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም አዲስ ትያትር እንዲመርቅ በክብር እንግድነት በተገኘበት ልደቱ ተከበረ፡፡ የአንጋፋው አርቲስት 55ኛ ዓመት ልደት የተከበረው ረቡዕ ጥቅምት 1 ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነው፡፡ የዘካርያስ ብርሃኑ ድርሰትና ዝግጅት የሆነው “ዕጣ ፈለግ” ትያትር የክብር እንግዳ አርቲስት ፍቃዱ፤ ለተዋናዮቹና ለትያትሩ…
Read 3280 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፀሐፌ - ተውኔት መንግስቱ ለማ መጽሐፍ በሆነው “ትዝታ ዘለአለቃ ለማ” በሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ ውይይት ይካሄድበታል፡፡ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት ጋዜጠኛና የታሪክ ባለሙያ አቶ ኃይለመኮት አግዘው ይመሩታል፡፡
Read 3897 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሽፈራው መኮንን ጽፎት መስፍን ጣፋ ያዘጋጀው “ሁለት ለአንድ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ከትናንት ወዲያ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ተመረቀ፡፡ 100 ደቂቃ በሚፈጀው ለማጠናቀቅ 15 ወራት በወሰደው ፊልም ላይ ሊዲያ ጥበቡ፣ ጀንበር አሰፋ፣ ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ)፣ ሳምሶን ግርማ፣ ፀጋ…
Read 3092 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የታላቁ ሩስያዊ ፀሐፊ ፊዮዶር ዶስትየቭስኪ 190ኛ ዓመት ልደት በተያዩ ሥነጽሑፋዊ ዝግጅቶች እንደሚከበር አዲስ አበባ የሚገኘው የሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በማዕከሉ አዳራሽ ከሚቀርቡት ዝግጅቶች ሌላ የዶስትየቭስኪ መፃሕፍት አውደርእይ እና ሳሞቫር የሩስያ ባህላዊ ሻይ አፈላል ሥነስርዓት…
Read 3805 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያን አይዶል የዘንድሮ አሸናፊዎቹ በደሴና በከሚሴ ከተሞች የማበረታቻ ሽልማት እንደተደረገላቸው ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና አስተባባሪ አቶ አብይ ሳህሌ እንደገለፁት፤ አሸናፊዎቹና 16 የድርጅቱ ሠራተኞች ሽልማትና ስጦታ አግኝተዋል፡፡ በዚህም መሠረት አንደኛ የወጣው ተመስገን ታፈሰ (የከሚሴ ተወዳዳሪ) ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር የቤት መስሪያ መሬትና…
Read 3544 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከጋብቻ ውጭ ተወልጄአለሁ የምትለው የታዋቂው ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ ልጅ አንጋፋው አርቲስት ከሞተ ከ21 ዓመታት በኋላ የወጋየሁ ንጋቱ ልጅነቴ በሕግ ይረጋገጥልኝ በማለት ፍርድ ቤት ልትሄድ ነው፡፡ ልጅነቴን የብሔራዊ ትያትር የሥራ ባልደረቦቹ ያረጋግጡልኛል፤ የዘረመል (DNA) ምርመራ ለማድረግም ዝግጁ ነኝ ስትል አስተያየቷን ለዝግጅት…
Read 4445 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና