ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሁለት መቶ ሃምሳ መቀመጫዎች ያሉት አዲስ ሲኒማ ቤት በጎንደር ከተማ ተከፈተ፡፡ በከተማዋ ፒያሳ አካባቢ የተከፈተው “ደስታ ሲኒማ ቤት” ከፊልም ማሳያነት በተጨማሪ ለስብሰባ አገልግሎት ይውላል፡፡ በምንትዋብ አርት ፕሮሞሽን እና በአንድ ባለሀብት ትብብር የተከፈተው “ይኼው” ሲኒማ ቤት ከ10 ቀን በኋላ በይፋ ስራ…
Read 5641 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለንደን ሊጓዙ አንድ ሌሊት ብቻ የቀራቸው ወጣቶች በመሸኛ ድግሳቸው ላይ የሚገጥማቸውን ፈተና ለመወጣት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያሳየው “ዕጣ ፈለግ” የተሰኘ ትያትር መታየት ሊጀምር ነው፡፡ ትያትሩን የጻፈው ጋዜጠኛ ዘካርያስ ብርሃኑ ሲሆን፤ ረቡዕ ከቀኑ 11 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚጀመረውንና ደራሲው ከታጠቅ ነጋሽ…
Read 4429 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
7 ዓመቱ ብራድ ፒት ለዘንድሮ ኦስካር ሽልማት በእጩነት ከሚቀርቡ ተዋናዮች ተርታ እንደተመደበ የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በዋርነር ብሮስ የተሰራውና ለእይታ ከበቃ ሳምንት የሆነው የብራድ ፒት አዲስ ፊልም ..መኒ ቦል.. ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ 20.26 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቶበት ከ..ላዮን ኪንግ.. ቀጥሎ በቦክስ…
Read 3561 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
.በኢየሩሳሌም አማረ የተፃፉ የግጥም ስብስቦችን የያ “ምህላ ሲዘገይ” የተሰኘ መድበል የታተመ ሲሆን በነገው ዕለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በዮፍታሄ ሲኒማ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የግጥም መድበሉን የሚያስመርቀው ዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የሴቶች የሥነጽሑፍ ማህበር ሲሆን ገጣሚዋ የማህበሩ አባል እንደሆነች ታውቋል፡፡
Read 3365 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስለአበባዎችም ያውቃል.. ብሩናይየፈረንሳይ ቀዳማይ እመቤት ካሮል ብሩናይ ከፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ጋር ትዳር የመሰረተችው በአበባዎች ላይ ባላቸው እውቀት ተማርካ መሆኑን ገለፀች፡፡ ካሮል ብሩናይ ሰሞኑን ከፕሬዝዳንት ሳርኮዚ የመጀመርያ ልጇን መፀነሷን አስታውቃለች፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቃለምምልስ፤ የ43 ዓመቱ ኒኮላስ ሳርኮዚ ፕሬዝዳንት…
Read 3625 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት ሳምንት በኋላ ለገበያ የሚበቃው የኮልድ ፕሌይ አዲስ አልበም “Mylo xyloto” በጉጉት እየተጠበቀ እንደሆነ ዘ ጋርድያን ዘገበ፡፡ ኮልድ ፕሌይ አራት አባላትን ያቀፈ የሮክ የሙዚቃ ባንድ ሲሆን ሰሞኑን በቢቢሲ አድማጮች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ የፌስቲቫል ባንድ ተብሏል፡፡ የኮልድ ፕሌይ 5ኛ አልበም የሆነው…
Read 3683 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና