ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 1433 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት .. በኅትመት ዋጋ መናር ምክንያት ከተቋረጠች በኋላ በአዲስ ዓመት ዋዜማ፣ የፊታችን ቅዳሜ .. ዳግም ለኅትመት በቅታ ከእጃችሁ ትገባለች። "ምነው ጠፋችሁ?!" የሚለው ጥያቄ ላለፉት ዓመታት ከብዙ አንባቢዎቻችን ለዝግጅት ክፍላችን የቀረበ ጥያቄ ነበር። "ተመለሱ" ያሉንም ብዙዎች ናቸው። ..…
Read 1501 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
'እንዲህ ያለም የለ!' የተሰኘ ጥዑም የግጥም ስብስብ መጽሐፉን እንዘክራለን። በሰዓቱ ተገኙና በሀብታሙና በጓደኞቹ በሚቀርቡ ጥዑም ግጥሞች ሰላምን ሸምቱ፤ ጎበዝ ገጣሚያንን ተዋወቁ! በፍል ውሃ በኩል ባለው የብሔራዊ ቤተመንግስት መግቢያ (5ኛ በር) ቢገቡ አዲስ ሃውስ ኦፍ ካልቸርን በቀላሉ ያገኙታል።
Read 1446 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
''የብሌን አንዳች'' የተሰኘው የጋዜጠኛ ዋለልኝ አየለ መጽሐፍ አርብ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ይመረቃል። ቦታ፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ፣ አራት ኪሎ፣ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት ሰዓት፡ ከቀኑ 10 ሰዓት
Read 1029 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 28 August 2025 09:27
ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ጌቱ ሥራዎቹን ከአንጋፋ ፀሐፍት ጋር በማጣመር "መባያ " The Golden Mean በሚል ያስመርቃል።
Written by Administrator
Read 751 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ዘቢብ መልኬ "ፉካ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 14 2017 ዓ.ም አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ውስጥ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይመረቃል።
Read 1088 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

