ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክለብ አዶልፍ ፓርለሳክ በፃፈውና ተጫነ ጀብሬ መኮንን በተረጎመው ..የሀበሻ ጀብዱ.. መሐፍ ላይ ሊወያይ ነው፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ውይይት መነሻ ሀሳብ በማቅረብ የሚያወያዩት ደራሲ አበረ አዳሙ ናቸው፡፡…
Read 4250 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ የወጣበትና ደረጃውን የጠበቀ የተባለለት ሙአለ ሕፃናት በምዕራብ ሸዋ ጊንጪ ከተማ ተከፈተ፡፡ “World Together Ethiopia” በተባለ የደቡብ ኮርያ በጐ አድራጊ ድርጅት በሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ዘጠና ብር ወጪ የተቋቋመው ሙአለ ሕፃናት በአንድ ጊዜ ዘጠና ሕፃናት ተቀብሎ ያስተናግዳል፡፡
Read 4014 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አስቴር ፊልም ፕሮዳክሽን አጫጭር የአማርኛ ልቦለድ ድርሰቶችን ወደ ፊልም ሊቀይር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፕሮዳክሽኑ ሥራ አስኪያጅ አርቲስት ይገረም ደጀኔ ..የትሮይ ፈረስ.. በአጭር ልቦለድ ላይ ተመሥርቶ የተሰራ ፊልም ሲመረቅ ሌሎች መሰል ፊልሞች ለመሥራት እየተንቀሳቀስን ነው፣ የሦስቱ ቀረፃ በመጪው ወር ይጀመራል ብሏል፡፡
Read 3758 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ፈረንሳይ ለጋስዮን በተለምዶ ብረት ድልድይ በሚባለው አካባቢ የሚገኘው ዛጐል ቤተመፃህፍት አዲስ ወርሃዊ የልጆች ሥነ ሁፋዊ ዝግጅት ጀመረ፡፡ የድርጅቱ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት ሥነ ሁፋዊ ዝግጅቱ በሌሎች ዘርፍ የሚገኙ ባለሙያዎች ለልጆች በሚሆን መልኩ በየወሩ ልምድ የሚያካፍሉበት…
Read 3183 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ዮሐንስ ፈለቀ ከስመ ጥሩ የስፔን ፊልም አዘጋጅ ቤንቱራ ዱረል ጋር ያዘጋጀው ባለ 35 ሺህ ዩሮ በጀት ፊልም በሚቀጥለው ሳምንት በባርሴሎና ቴሌቪዥን የሚታይ ሲሆን በዚህ ሳምንት በቱርክ አንካራ በተጀመረው ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል እየተሳተፈ ነው፡፡ በጐዳና ተዳዳሪ ወጣቶች…
Read 2997 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቻይና የባህል ሚኒስትር የባህል ደህንነትን አደጋ ላይ ይጥላሉ ያላቸውን ከ100 በላይ ዘፈኖች በአገሪቱ እንዳይሰራጩ እገዳ መጣሉን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ የቻይና መንግስት በሳንሱር ያልታዩና በይፋ ምዝገባ ያልተደረገላቸው ዘፈኖች በቀጥታ ከኢንተርኔት የሚገበዩበትን ሁኔታ በመቃወም እገዳውን የጣለ ሲሆን ማዕቀቡ ዘፈኖቹ ከያዙት ጭብጥ ጋር የተገናኘ…
Read 3777 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና