Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የሟቿ ኤሚ ዋይን ሃውስ 3ኛ አልበም ‹ላዮነስ፡ ሂድን ትሬዠርስ› በሚል ስያሜ ከወር በኋላ ለገበያ ሊበቃ ነው፡፡ በአይስላንድ ሪከርድስ የተዘጋጀው አልበሙ 12 የኤሚ አዳዲስ ዘፈኖችን ያካትታል፡፡ ኤሚ ዋይን ሃውስ ከልክ ባለፈ አልኮል መጠጥ ተመርዛ በ27 ዓመቷ ድንገት ህይወቷ እንዳለፈ በምርመራ መረጋገጡ…
Rate this item
(1 Vote)
በ”ቫይብ” መፅሄት የዓመቱ ምርጥ የራፕና ሂፕሆፕ አርቲስት የተባለው ሊል ዋይኔ፤ ጄይዚንና ካናዬ ዌስትን በማጣጣል፣ ሙዚቃዎቻቸውን የመስማት ፍላጎት የለኝም አለ፡፡ ሊል ዋይኔ ከእስር ቤት መልስ “ዘካርተር 5 አልበም” በሚል ለገበያ ባበቃው አልበሙ ላይ ጄይ ዚና ካናዬ ዌስት በተጋባዥነት መስራታቸው ይታወሳል -…
Rate this item
(0 votes)
ሆሊውድ በፊልም ስራዎች ላይ የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎችን እየተጠቀመ መሆኑ ቢዘገብም እየተሻሻሉ በድጋሚ የሚወጡ ፊልሞች እንደበዙ ተጠቆመ፡፡ ተሻሽለው እየወጡ ያሉት የድሮ ፊልሞች ተከታታይ ክፍል ያላቸው ሲሆኑ በ3ዲና ሌሎች የሲኒማ ቴክኖሎጂዎች በድጋሚ እየተሰሩ እንደሆነ ታውቋል፡፡በእንዲህ ዓይነቱ የፊልም ስራዎች የተጠመዱ የፊልም ኩባንያዎች ከበጀታቸው እጥፉን…
Rate this item
(0 votes)
እውቁ ጊታሪስት ካርሎስ ሳንታና ከሟቹ ሞአመር ጋዳፊ ጋር መመሳሰሉ ችግር ፈጥሮበት እንደነበር ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ ጋዳፊ ከመሞታቸው በፊት በተለያዩ የሶሽያል ሚዲያ መድረኮች “ሳንታና ጋዳፊ ነው ይገደል” እና “ሳንታና ሞቷል” የሚሉ ሰዎች በዝተው እንደነበር ዘገባው አትቷል፡፡ በትውልዱ ሜክሲኳዊ የሆነው ካርሎስ ሳንታና…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ለገበያ የበቃው የኮልድ ፕሌይ አዲስ አልበም ‹ማይሎ ዛይሎቶ› ገበያው እየቀናው እንደሆነ ቢልቦርድ ገለፀ፡፡ በዘመናዊ የሮክ ሙዚቃው የሚታወቀው የኮልድ ፕሌይ ባንድ የመጨረሻ አልበሙን ከ3 ዓመታት በፊት ያሳተመ ሲሆን ሰሞኑን ለገበያ ያበቃው ‹ማይሎ ዛይሎቶ› የባንዱ 5ኛ አልበም ነው ፡፡‹ ማይሎ ዛይሎቶ›…
Rate this item
(0 votes)
ዊል ፋረል በማርክ ትዌይን የተሰየመ የኮሜዲ አዋርድ እንደተሸለመ ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ የክብር ሽልማቱ በፊልም እና ሌሎች ኪነ ጥበባዊ ስራዎቻቸው የአሜሪካን ማህበረሰብ በጥሩ መንገድ ቀርፀዋል ተብለው ለተመረጡ የኮሜዲ ተዋናዮች የሚዘጋጅ ነው፡፡ ኮሜድያኑ ዊል ፋረል ልዩ የክብር ሽልማቱን ባለፈው እሁድ በጆንኤፍ ኬኔዲ ማዕከል…