ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ30 ዓመቷ ብሪትኒ ስፒርስ ጄሰን ትራዊክ ከተባለ የረጅም ጊዜ ፍቅረኛዋ ጋር ሰሞኑን በላስቬጋስ ቀለበት አሰረች፡፡ በፖፕ የሙዚቃ ስልት ላለፉት 18 ዓመት በመስራት ከፍተኛ ክብርና ዝና የተቀዳጀችው ብሪትኒ፤ መቼ ጋብቻዋን እንደምትፈጽም የታወቀ ነገር የለም፡፡ አዲሱ ዕጮኛዋ ጄሰን ትራዊክ 90ሺ ዶላር የሚያወጣ…
Read 2403 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሳምንቱ መግቢያ ላይ በ69 ዓመታቸው የሞቱት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኒል የፊልሞች ወዳጅ እንደነበሩ ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ ኪም ጆንግ ኢል ሲኒማ በኪነጥበብና ስነጽሑፍ ዕድገት ጉልህ ስፍራ እንዳለው በይፋ መናገራቸውን ያወሳው ዘገባ፤ ለአብዮታዊ ርምጃዎችና ለአገር ግንባታ ኃያል መሣሪያ መሆኑን ያመኑ መሪ…
Read 2398 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ2011 የዓለም የፊልም ኢንዱስትሪ ገበያ ላይ በቻይና እና በህንድ የተሠሩ ፊልሞች የአገር ውስጥ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሆሊዉድ ፊልሞች ግን ከ16 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ የተባለውን ገቢ እንዳስገኙ ሮይተርስ አስታወቀ፡፡ በ2012 አዲስ አመትና የፈረንጆች ገና በዓላት ዋዜማ በሆሊዉድ ለገበያ የበቁ ፊልሞች…
Read 3424 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ለመፃህፍት ህትመት የሚውል ተዘዋዋሪ ሂሳብ ፈቀደ፡፡ ድርጅቱ ለማህበሩ የፈቀደው 300ሺ ብር ተዘዋዋሪ ሂሳብ አዳዲስ የመፃሕፍት ሥራዎችን ለሕትመት ብርሃን የሚያበቃ ሲሆን ማህበሩ በራሳቸው ገንዘብ ማሳተም ያልቻሉ አባላቱን ሥራዎች በማወዳደር እንደሚያሳትምበት ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር…
Read 4050 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከአንድ ወር በኋላ በሚደረግ የሙዚቃ ቡድኖች ውድድር አሸናፊ የሚሆኑ 14 ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ቡድኖች በስፔን ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ አሸናፊዎቹ ቡድኖች በስፔን የሚያቀርቡትን የሙዚቃ ድግሶች ወጪ የስፔን ፕሮዲዩሰሮች እንደሚሸፍኑ ታውቋል፡፡ የተወዳዳሪዎች የድረገፅ ምዝገባ ትናንት የተጀመረ ሲሆን ተወዳዳሪ የሙዚቃ ቡድኖች የባህል ወይም የዘመናዊ ሙዚቃ…
Read 2182 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ2012 የ”አፍሪካ ፋሽን ሳምንት” ከሦስት ወራት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ የፋሽን ሳምንቱ የዲዛይነሮች ውድድር፤ የንግድ ኤክስፖ፤ ሲምፖዚዬም፤ ዎርክሾፕና የጥበብ ትእይንቶችን ያካትታል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ከመላው አለም የተሰባሰቡ ምርጥ የፋሽን ዲዛይነሮች፤ ሞዴሎችና ትላልቅ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉም…
Read 2241 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

