Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቁም ነገር መጽሔት ላይ በምትስላቸው የገፀ ሰብ ካርቱን ስእሎች ታዋቂነትን ያገኘችው ሰዓሊ ብርትኳን ደጀኔ ሥዕሎች እና ካርቱኖች ለአውደርእይ ቀረቡ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 10፡30 በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር የቀረቡት ስእሎች “Reflection” በሚል ርእስ ነው፡፡ አውደርእዩ ለአንድ ሳምንት ለሕዝብ እይታ ክፍት…
Rate this item
(0 votes)
|904´ የሚደመጥ ኮሜዲ ገበያ ላይ ዋለአማኑዔል መሀሪ ጽፎት ቢኒያም ወርቁ ያዘጋጀው “ሰባ ሰላሳ” የአማርኛ ፊልም ነገ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ ፊልሙን የሰራው አስቴር ፊልም ፕሮዳክሽን እንደገለፀው፤ የአዲስ አበባው ዋነኛ ምርቃት ከቀኑ 8 ሰአት በአምባሳደር ሲኒማ ይከናወናል፡፡ በዘጠና ደቂቃ ፊልሙ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ሳምንት ምሽት በጀርመን ባህል ተቋም ቀርቦ የነበረው ኪነጥበባዊ ዝግጅት በሕዝብ ጥያቄ ዛሬ ከቀኑ 11፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር በድጋሚ ሊቀርብ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ፋቡላ የጥበባት ማህበር ከዘለስ የባህል ቡድን ጋር በሚያቀርቡት ዝግጅት፤ ወጣት ታዋቂ ገጣምያንና ሰዓሊያን ሥራዎቻቸውን በሙዚቃ ታጅበው እንደሚያቀርቡ የዝግጅቱ…
Rate this item
(0 votes)
ኃይሌ ገሪማ በ1970ዎቹ በሎስ አንጀለስ ለጥቁር ፊልም ሰሪዎች ፈር ቀዳጅ የሆኑ ተግባራትን ካከናወኑ ባለሙያዎች ተጠቃሽ እንደሆነ ሎስ አንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ በሎስ አንጀለስ ከሚታወቁ ታላላቅ ዳይሬክተሮች ተርታ ሎስአንጀለስ ታይምስ ያሰለፈው ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ፤ በ1993 የሰራውን “ሳንኮፋ” የተባለ ፊልሙን የሚያከፋፍልለት ኩባንያ አጥቶ…
Rate this item
(0 votes)
በስካና ሮክስቴዲ የሙዚቃ ስልቶች የሚታወቀውና በሬጌ ፈር ቀዳጅነት የሚጠቀሰው የ”ዘ ኢትዮጵያን ባንድ” መስራች ሊዮናርድ ዲሎን በ68 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በአንጎል ካንሰር የሞተው ጃማይካዊው የግጥም ደራሲና ድምፃዊ ዲሎን፤ የሙዚቃ ስልቶችን በአፍሮሴንትሪክ ጭብጥ በመስራት ከጃማይካ ድምፃውያን ቀዳሚው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ባንዱ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፊልም ተዋናይ ኪፈር ሰዘርለንድ የሌላ ዓለም ፍጡር መኖራቸውን እንደሚያምን ለዴይሊ ቴሌግራፍ ተናገረ:: ኪፈር ከፍተኛ ስኬት ባገኘው ”24” ተከታታይ ፊልም ውስጥ ጃክ ባወር የተባለውን መሪ ገፀባህርይ በመወከል ለስምንት ተከታታይ ዓመት ሰርቷል፡፡ ኪፈር በየምሽቱ ወደ ሰማይ አንጋጦ ክዋክብቱን ሲመለከት የሚያስበው በሌላ…