ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“60 ሻማ” የሐዋሳ ኪነጥበብ ወዳጆች በየወሩ ዝግጅቱን እያቀረበ እስከ 2003 ዓ.ም መጨረሻ 33 ሻማ የለኮሰ ሲሆን 34ኛዋ ኪነጥበባዊ ሻማ ነገ በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ትለኮሳለች፡፡ በከተማይቱ ቤተሰብ መምሪያ አዳራሽ በክብር እንግድነት በመገኘት ልምዱን የሚያጋራው ፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ ነው፡፡
Read 3658 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፊልም ጥበብ ዙርያ ላለፉት አምስት አመታት ባለሙያዎችን ልምድ ሲያቀሳስም የቆየው አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር፤ “የተዋናይ ግሩም ኤርምያስ የአተዋወን ብልሃት” የሚል የጥናት ወረቀት ሊያቀርብ ነው፡፡ የጥናት ወረቀቱ የሚቀርበው በሩስያ የሳይንስና የባህል ማእከል ፑሽኪን አዳራሽ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት ነው፡፡ ይህ…
Read 4855 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሬዲዮ ፋና ኦሮምኛ ቋንቋ አገልግሎት ባልደረባ በሆነው ጋዜጠኛ ኪዳኑ ዘለቀ ለንባብ የበቁ ሁለት የኦሮምኛ መፃሕፍት ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር አዳራሽ ይመረቃሉ፡፡ በዚሁ ወር ከማተሚያ ቤት የወጡት የጋዜጠኛ ኪዳኑ መፃሕፍት ለመጀመርያ ጊዜ በኦሮምኛ የታተመው “ቆሳ…
Read 4305 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጀርመን የባህል ማእከል ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ “Rap poetry” ሙዚቃዊ ግጥም እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የማዕከሉ አዳራሽ የሚቀርበው ዝግጅት ግጥሞች፣ ቀረርቶ፣ ፉከራና ሽለላ ከፋቡላ ጥበባት ጋር የሚቀርቡበት ሲሆን ሰዓሊያን የሚቀርበውን ሙዚቃና ግጥም በማዳመጥ ብቻ የቅብ ስዕል እንዲሰሩ ተደርጐ…
Read 4636 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ጥሪ አይቀበልም” እና “የማልተኛው” ፊልሞች ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ይመረቃሉ፡፡ “ጥሪ አይቀበልም” በዩሊያን ተክለማርያም የተፃፈ ሲሆን በሚሊዮን ስዩም ተዘጋጅቶ ፕሮዱዩስ ተደርጓል፡፡ በ99 ደቂቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልሙ ላይ መስፍን ኃይለኢየሱስ (ጠጆ)፣ ፊዮሪ ኃይሌ፣ ኤልሳቤጥ ጌታቸው (ቀጮ)፣ ሚካኤል ታምሬ፣…
Read 4557 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ8 ዓመት በፊት የተሰራ የኮሜዲ ስራው እንደ አዲስ ስራ መውጣቱን የገለፀው ኮሜድያን ክበበው ገዳ፤ ሕዝቡ በእኔ ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ስለሆነ ሕዝቡን ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ፡፡ ረቡዕ ጧት በሐርመኒ ሆቴል በሀበአብ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ከ8 ዓመት በፊት በ45…
Read 6232 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና