ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ግጥም በማለዳ” በተሰኘ ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅቱ “ነፃነት” የተሰኘው የተናኘ ከበደ የግጥም መፅሐፍ እንደሚያስመርቅ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ ነገ ጧት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንሿ አዳራሽ የሚቀርበውን ዝግጅት የኪነጥበባት አፍቃሪዎች እንዲታደሙ ማህበሩ ጋብዟል፡፡ በተያያዘ ዜና ማህበሩ “ጥበብ እንቃመስ” በተሰኘ ሌላ…
Read 3497 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካና በሌሎች 35 የዓለም ሲኒማዎች የታየውና በግሪክ አፈታሪክ ላይ የተሰራው አድቬንቸር ፊልም “ዘኢሞርታልስ” በ70.3 ሚሊዮን ዶላር ሳየቦክስ ኦፊስን የገቢ ደረጃ የሚመራ ሆኖል፡፡ በ75 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተሰራው “ዘኢሞርታልስ” በዓለም ዙርያ በገቢ ስኬታማ መሆኑ በአድቬንቸር የሆሊውድ ፊልም ሰሪዎች…
Read 3432 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ47 ዓመቱ ብራድ ፒት በ50 ዓመቱ ትወና ለማቆም ማቀዱን ለአውስትራሊያው የቲቪ ሾው 60 ሚኒትስ ተናገረ፡፡ከትወና ይልቅ በፊልም ኢንዱስትሪው በፕሮድዊሰርነት መስራት ፍላጎት አለኝ ያለው ብራድ ፒት ከአንጀሊና ጋር በመሰረተው ቤተሰብ ተጨማሪ ልጆች እንዲኖሩ ፍላጎት እንዳለውምተናግሯል፡፡ “መኒ ቦል” በተባለው ፊልሙ በቤዝቦል ስፖርት…
Read 3761 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ42 ዓመቷ ጄኒፈር ሎፔዝ ከ19 ዓመት ታናሿ ስማርት ካስፐር ጋር መተጫጨቷ ተገለፀ፡፡ ዳንሰኛዋ ከሆነው ከዚህ የ22 ዓመት ወጣት ጋር 4ኛ ትዳሯን ልትመሰርት እንደምትችል ቲኤምዜድ የተባለ ጉድጎልጋይ ድረገፅ አጋልጧል፡፡ ጄሎ ከላቲኑ ድምፃዊ ማርክ አንቶኒ ጋር ለዓመታት የቆየችበትን ትዳር ፍቺ ከፈፀመች 3…
Read 4512 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ2012 መግቢያ ላይ የሚካሄደውን የኦስካር ምሽትን እንዲያስተናብር የ63 ዓመቱ ቢሊ ክሪስታል መሾሙ ታወቀ፡፡ ቢሊ ክሪስታል የኦስካር አስተናጋጅ ሆኖ ሲሾም ዘንድሮ 9ኛው ነው፡፡ በ2012 መግቢያ ላይ የሚዘጋጀው 84ኛው የኦስካር ሽልማት ስነስርዓት በአስተናባሪው ኤዲ መርፊና በፕሮዲውሰሩ ከሃላፊነት መልቀቅ ጋር በተያያዘ በገቢው ላይ…
Read 4760 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በማይክል ጃክሰን ውስን የህይወት ምእራፎች ላይ በሚያተኩር የፊልም ስራ ፕሮጀክት የሆሊውድ ባለሙያዎች እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ዘጋርድያን ዘገበ፡፡ በታላቁ የፖፕ ንጉስ የህይወት ታሪክ ላይ ፊልም የመስራቱ ሃሳብ ባለፉት 2 ዓመታት በሆሊውድ ሲመከርበት ቆይቷል፡፡ በፊልም ስራው ሞንቴሲቶ ፒከቸር የተባለ የፊልም ኩባንያ ከማይክል ጃክሰን…
Read 2819 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

