ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ያንተም ቤት ሲንኳኳ” በሚል ርዕስ የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱም ዲስኩር፣ ወግና ግጥም የሚቀርብ ሲሆን ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር)፣ ወዳጄነህ…
Rate this item
(1 Vote)
 ጊዜ ባርና ሬስቶራንት ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ልዩ የሙዚቃ ድግስ ማስናዳቱን ገለፀ። በዚህ የሚዚቃ ድግስ ድምፃዊ ታረቀኝ ሙሉ (በባይተዋር ጎጆ)፣ አዲስ ጉልሜሳ (የማህሙድ)፣ አብነት ደምሴ (የማሪቱ) እና ዋሲሁን ረታ (የሙሉቀን) ድምፃዊያኑ ከማህሌት ባንድ ጋር በመጣመር በቀጥታ ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን፣ ዳዊት…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው የተሰናዳውና የታዋቂውን ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካን የህይወት ፈለግ ከተለያዩ ግላዊና ኪናዊ ንድፈ ሀሳቦች አንፃር በስፋት ለመመርመር የተሞከረበት “የከተማው መናኝ” መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር በድምቀት እንደሚመረቅ የመፅሀፉ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው አስታወቀ። መፅሀፉ ፍልስፍና፣ ነገረ መለኮት.…
Rate this item
(0 votes)
ከኢትዮጵ ጋዜጣ ጀምሮ የህወሃትን ምስጢሮች እስከ ዛሬም ድረስ በማጋለጥ የሚታወቀውና በቅርቡም የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኖ የተሾመው የጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም “ከህወሃት ጓዳ” መፅሀፍ በቀጣዩ ሳምንት ለንባብ ይበቃል። መፅሐፉ በዋናነት ለ27 ዓመታት /ኢህአዴግ፣ ከደደቢት እስከ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እና በመላ…
Rate this item
(0 votes)
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) ፓርቲ መስራችና ሊቀመንበር የሆነውና አሁን ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኘው የጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ “ድል ለዴሞክራሲ” መፅሐፍ ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል፡፡ የመጽሀፉ ስብስብ ፅሁፎች በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የፃፋቸው እና ከዚያው የወጡ ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ ፅሁፎች በአገራችን የፖለቲካ ውስብስብ ችግሮች…
Rate this item
(0 votes)
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ በመጠቀም በሚል የተከፈተውና በትንሽ ቦታ ላይ ጓሮን የማሳመርና አትክልቶችን የመንከባከብን ግንዛቤ ለማስፋት የተመሰረተ “የጓሮ ማህበረሰብ” (ሆም ጋርዳኒንግ ኮሙኒቲ) ያዘጋጀው የጋርዳኒንግ ኤግዚቢሽን ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንዲቃ የባህል ማዕከል ይከፈታል። በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ20 ሺህ በላይ ተከታይና አባላትን…
Page 5 of 287