ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
"ህልም ነበረኝ፤ ሁለት አልበም በአንድ ቀን ማውጣት"ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ፤ በአንድ ቀን "ሀራንቤ" እና "ኖር" የተሰኙ ሁለት አልበሞችን፣ "ዘጠኝ" በሚል አብይ ርዕስ ውስጥ ለአድማጮች እንደሚያደርስ ተጠቆመ፡፡"ይህ አልበም ማሳረጊያ ፕሮጀክቴ ነው። በጣም ደክሜበታለሁ። ቴክኒካል ጉዳዮችን ጨምሮ ብዙ የተለፋበት ነው። የኔን እድገት የምታዩበት…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ "ንባብ እና አገር" የተሰኘ የንባብ ፌስቲቫል ሊካሄድ ነውየአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ "ንባብና አገር" የተሰኘ የንባብ ፌስቲቫል ከጥር 16 እስከ 23ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።የባህልና ቱሪዝም ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ አስፋው ኩማ እንዳሉት፤ የንባብ ፌስቲቫሉ ዓላማ የከተማው…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ቴዎድሮስ መብራቱ "ንሥር እና ምስር"ሁለተኛ ዕትም መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ደርሷል።ደራሲው ሁለተኛው ዕትም መጽሐፉ ተሻሽሎ እንደቀረበም ገልጿል።መጽሐፉን በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ።
Rate this item
(0 votes)
"ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ" መጽሐፍ ደራሲ እሱባለው አበራ "ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?" የተሰኘ ሁለተኛ መጽሐፉን ትላንት ረቡዕ ጥር 8 2016 ዓ.ም ለአንባቢያን አቅርቧል። መጽሐፉን ጃፍርን ጨምሮ በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ ተብላችኋል።
Rate this item
(0 votes)
መጽሐፉ በዋናነት የኢትዮጵያ ችግሮች፣ መንሥዔዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሏል። በአምስት መቶ ብር ለአንባቢያን ቀርቧል።
Thursday, 04 January 2024 00:00

“የእኔ ሽበት”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የእኔ ሽበት” እና ሌሎች ግጥሞች” በተሰኘ ርዕስ በመጽሐፍ ያሳተመው፡፡ የወላለዬ ወለቶት ከያዟቸው ምሥጢራት ባሻገር የመጽሐፉ ዲዛይን፣ መልክአ ፊደል እና ኅትመቱ በዓይነቱ ልዩ የሚባል ነው፡፡ በጃፋር መጽሐፍት ያገኙታል፡፡
Page 6 of 317