ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“የኀፍረት ቁልፍ” የተሰኘው የደሳለኝ ስዩም መፅሐፍ የፊታችን ማክሰኞ በ11 ሰዓት በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ በዕለቱም የመፅሀፉ ዳሰሳ እና ከመፅሀፉ ታሪክ የተወሰደ ተውኔት የሚቀርብ ሲሆን በምረቃ ሥነ ስነ-ስርዓቱ ላይ ሚካኤል ሽፈራው፣ ገጣሚ ዮሐንስ ምድሩ፣ ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ፣ የፊልም ባለሞያ ምስጋናው አጥናፉ፣ ደራሲ…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ አገርን ባስደመመውና ረጅም ሰዓት በወሰደው የልብ ቀዶ ህክምና አንድ የልብ ህመምተኛ ህጻንን በፈወሰው ወጣት የልብ ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር የተጻፈው “የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ” መጽሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በቀነኒሳ ሆቴል ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በሀገራችን የልብ ቀዶ ህክምና መስራት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 13 ዓመታት ባከናወነው የመማር ማስተማር ተግባር በተለይም በቱሪዝም፣በሆቴልና በቢዝነስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ ሰው ሃይል ክፍተት በመሙላት አስተዋፅኦ እያደረገ የሚገኘው አይቤክስ ኮሌጅ በዲግሪ፣ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ዘርፍ ከደረጃ 1-4 ያሰለጠናቸውን 400 ያህል ተማሪዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያስመርቃል፡፡በእለቱ ከቱሪዝም፣ከትምህርት ሚኒስቴርና…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ John.M. Drescher የተፃፈውና በተርጓሚ ለገሰ ኩሳ “ለልጆች የሚያስፈልጉ ሰባት መሰረታዊ ፍላጎቶች” በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው ድንቅ የልጆች መፅሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ።የመፅሐፉ ደራሲ ጆን ኤም ደሬስቸር በልጆች አስተዳደግና ስነ-ልቦና ላይ የጠለቀ እውቀት ያለው ሲሆን መፅሐፉን በሚያዘጋጅበት ጊዜ ወላጆችን፣ ገጣሚያንን፣…
Rate this item
(2 votes)
በአንጋፋዋ ደራሲ ውደላት ገዳሙ የተፃፈውና ከ46 ዓመት በፊት በአማራ ክልል በአንድ አካባቢ የደረሰን የማህበረሰብ ጭፍጨፋና እልቂት የሚዳስሰው “ያልተነገረ እልቂት ታሪክ መፅሐፍ ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል። በ252 ገፅ የተቀነበበውና በ199 ብር ለገበያ ቀረበው ይሄው መፅሐፍ…
Rate this item
(0 votes)
“አዶኒስ” በተሰኘው የብዕር ስሙ የሚታወቀውና ከዛሬ ዓመት በፊት በሞት የተለየው አርክቴክት፣ ደራሲ፣ ተርጓሚና የሙዚቃ ባለሙያ አድነው ወንድራድ የሞተበትን አንደኛ ዓመትምክንያት በማድረግ ነገ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይዘከራል። በእለቱ የአዶኒስ ቤተሰቦች፣ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ጥሪ የተደረገላላቸው እንግዶች በመታሰቢያ መርሃግብሩ ላይ…
Page 10 of 299