ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 09 October 2021 00:00

የእሳትና አበባ አውዳመት

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ለልጁ የወፍ ወጥመድ ሰርቶ ሊያሳየው ፈልጎ እንዲህ አለው፡“ይሄውልህ ልጄ! ወፍ ለማጥመድ ስትፈልግ ወንፊት ታዘጋጃለህ። ከዚያ እንጨት ታመጣና በገመድ ታስረዋለህ። እንጨቱን መሬት ላይ አቁመህ የወንፊቱን ጠርዝ እንዲደግፍ ታደርጋለህ። ከዚያም እንጨቱን ተደግፎ ከቆመው ወንፊት ስር እህል ትበትናለህ።…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ለምድር ለሰማይ የከበደ የንጉሥ ልጅ፣ ያማረ ሠረገላውን አሳጥቦ፣ አስወልውሎ ታጭታልሃለች የተባለችውን ቆንጆ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊያይ፤ አሽከር አስከትሎ ወደ ሩቅ አገር ሊሄድ ተነሳ።አባቱ የተከበሩ አንቱ የተባሉ ስመ-ጥር ጀግና፣ ከትውልድ ትውልድ ከሚከታተለው ሥርወ-መንግስት የመነጩ፣ የተከበሩ ሰው ናቸው።…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ሎሌ፣ ጌታው ፊት ይቆምና ቃል ይገባል። የሎሌው ስም ብርቄ ነው።ቃሉም፤“ጌታዬ ሆይ”ጌታው፤ “እህ ብርቄ ምን ፈልገህ ነው?”“ጌታዬ፣ ቃል እንድገባ ይፈቅዱልኛል?”ጌታው፤“አዎን እፈቅድልሃለሁ። የምን ቃል ልትገባ ነው የፈለከው?” ብርቄ፤“ጌታዬ አሁን አይበለውና የእርሶ ህይወት ቢያልፍ፣ ያለ እርስዎ መኖር ስለማልሻ ዓለም…
Rate this item
(4 votes)
አንድ የፈረንጆች ተረት አለ፡፡ በማፍቀር ዕድሜ ላይ ያሉ ጐረምሶች፤ “የት ሄደን ነው ራት የምንገባበዘው?” ሲባባሉ፤ አንደኛው፤“ኦሽን-ቪው ሆቴል እንሂድ” አለ“ለምን?” ሲሉት፤ “እዚያ ቆንጆ ቆንጆ፣ የሚታዩ ኮረዶች አሉ!” አለ፡፡ ሁሉም ተስማሙና ሄደው በርቸስቸስ ሲሉና ሴት ሲያጫውቱ አመሹ፡፡ ይህ በሆነ ከአሥር ዓመት በኋላ…
Rate this item
(8 votes)
 በአሜሪካኖች ዘንድ የሚነገር አንድ ቀልድ መሳይ ተረት እንዲህ ይላል:- ከዕለታት በአንደኛው አዲስ ዓመት ዕለት አምላክ ሶስት ታዋቂ ሰዎችን ጠራ 1ኛ/ ቢል ጌትስን 2ኛ/ ቦሪስ ዬልሲንን 3ኛ/ ቢል ክሊንተንን ከዚያም “የጠራኋችሁ አንድ አስቸኳይ መልዕክት ስላለኝ ነው” አለ፡፡ ሁሉም በችኮላና በጉጉት “ምንድን…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ከት/ቤት ተመልሶ ወደ ቤቱ ይመጣል። እቤትም ሆኖ ክፉኛ ያለቅሳል።አባት ከደጅ ሲመጡ ልጁ ሲያለቅስ ያዩትና፤“ና አንተ አሽከር፣ ልጄ ምን ሆኖ ነው የሚያለቅሰው? እስቲ ሂድና ጠይቀኸው ና?” ይሉታል።አሽከር እጅ ነስቶ የታዘዘውን ሊፈጽም ይሄዳል።ልጁ ዘንድ ሄዶም፣“ምን ሆነህ ነው…