ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
 አንድ ሰው አንዲት በጣም የሚወዳት ሴት ዘንድ ሄዶ “ዛሬ የት ውዬ እንደመጣሁ ታውቂያለሽ?” ሲል ይጠይቃታል፡፡ሴትዮይቱም፤ “የት ዋልክ የኔ ጌታ?” ትለዋለች፤ በፍቅር ቃና፡፡ ሰውዬው፤“አንድ ጫካ ሄጄ፣ በእኔ ላይ ሸፍተው ከነበሩት ደመኞቼ ጋራ ተዋግቼ፣ ድባቅ መትቻቸው መጣሁ፤ በሙሉ ጨረስኳቸው” ይላታል፡፡ ሴትዮይቱ፤ “እንዲህ…
Rate this item
(5 votes)
 አንድ ብልህ ንጉስ በከተማው ውስጥ ሦስት አዋቂዎች ነን እያሉ ህዝቡን ይመክራሉ፤ ያወናብዳሉ የሚባሉ ሰዎችን በተራ በተራ ጠርቶ ጥያቄዎችን ይጠይቃቸዋል፡፡የመጀመሪያው አዋቂ እንደገባ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፡- “ህዝቡ ይውረድ ይውረድ እያለ እያስቸገረኝ ነው፡፡ እኔ ግን በስልጣን ላይ መቆየት እፈልጋለሁ፡፡ ምን ባደርግ ይሻላል?”አንደኛው አዋቂም፤…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አሦች በግዛታቸው ላይ ከፍተኛ ቅሬታና መከፋት ተሰማቸው። አንዱ አሣ ሌሎችን በአጠገቡ የማሳለፍ ፍቃደኝነት አላሳይ አለ። ሁሉ በዘፈቀደ ወደ ግራ ወደ ቀኝ፣ ሽቅብ ቁልቁል ያለሥርዓት ይምዘገዘጋል፤ ውሃውን ያደፈርሳል። በሰላም በቡድን ሆነው ለመቆም በሚሞክሩት መካከል እየሰነጠቁ ማቋረጥና አንዳችም ይቅርታ…
Rate this item
(5 votes)
አንዳንድ እውነተኛ ታሪክ እንደተረት ይነገራል። የሚከተለውን ዓይነት ነው።ናፖሊዮን ከስፓኒሽ ጦርነት ሲመለስ (1809) በጣም ተበሳጭቶና እየተቅበጠበጠ ነበር ይባላል። የቅርብ ሰዎቹና አፍ- ጠባቂዎቹ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩና የፖሊስ አዛዡ ሲያሴሩበት እንደነበር ሹክ ይሉታል። ገና ወደ መዲናይቱ እንደገባ ወደ ቤተ-መንግሥቱ በማምራት፣ የሚኒስትሮቹንና የበላይ ባለሥልጣናቱን…
Rate this item
(7 votes)
ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ለሰዎች ምክር በመስጠት የታወቁ አንድ ብልህና ጨዋታ አዋቂ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ ታዲያ አንድ ቀን አንድ ጅል ዛፍ ጫፍ ላይ ሆኖ፤ “አባቴ እባክዎ ምክር ፈልጌያለሁ ይርዱኝ?” ሲል ይጠይቃል፡፡“በጄ፤ ምን ልምከርህ?”“ይቺን ቅርንጫፍ ልጥላት እዚች ጋ ልመታት ነው”“መክረህ ጨርሰሃል ልጄ እንደውሳኔህ…
Rate this item
(5 votes)
ፕሉታርክ እንደጻፈው የሚከተለው አፈ-ታሪክ አለ።ከክርስቶስ ልደት በፊት በ454 ዓመት፣ ኮሪዮሳኑስ የሚባል የሮማ ወታደራዊ መሪ ነበር። በጥንታዊ ሮም ታላቅ ወታደራዊ ጀግና ነው የተባለ ነበር። በርካታ ጦርነቶችን አሸንፏል። በዚህም አገሪቱን ከብዙ ጥፋት አድኗታል ተብሎለታል። ብዙውን ህይወቱን በጦር ሜዳ ስላሳለፈ በአካል የሚያውቁት ጥቂት…
Page 2 of 74