ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
አንድ ንጉሥ ወደፊት ለልጆቹ ምን ማውረስ እንዳለበት ሲጨነቅ ሲጠበብ ቆይቶ፤ አንድ ቀን አንድ የፍተሻ ፈተና ለልጆቹ ሊሰጥ ይወስንና ልጆቹን ያስጠራቸዋል፡፡ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል:-“ልጆቼ! መቼም ‘ዞሮ ዞሮ ከቤት፣ ኖሮ ኖሮ ከመሬት’ የሚቀር የለም፡፡ እኔም እድሜዬ እየገፋ፣ መቃብሬ እየተማሰ፣ መገነዣ ክሬ እየተራሰ…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ልዑል ከቤተ መንግስት ራቅ ብሎ ወደ ሚገኝ አንድ ትልቅ ጫካ ሄዶ፣ አደን ሲያድን ውሎ በፈረሱ ወደ ቤተ መንግስት ሲመለስ፣ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ ልዑሉ ማን እንደሆነ አያውቅም ነበርና አንዳችም እጅ ሳይነሳ፣ ሰላምታም ሳይሰጥ ዝም ብሎ መንገዱን ይቀጥላል፡፡ ልዑልም የባላገሩ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉስ ፈላስፋቸውን ጠርተው እንዲህ አሉት።“ሶስት ልጆች አሉኝ። የትኛው የተሻለ እንደሆነ ግን አላውቅም። እስኪ የእውቀታቸውን ልክ የሚያሳይ ጥያቄ ጠይቅልኝና ልኬታቸውን ልወቅ” ሲሉ አማከሩት። ፈላስፋውም፡- “እሺ ንጉስ ሆይ! አንድ አይነት ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፤ ከዚያም መልሶቻቸውን እናወዳድራለን” አላቸው። በዚሁ ስምምነት…
Saturday, 02 January 2021 10:48

ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን የሀገራችን ገጣሚ እንዲህ ብሎ ገጥሞ ነበር። ሚሚዬንም ጠየኳት፡-ሁልጊዜ አረንጓዴ ለምለም ፍቅር አለ ትወጃለሽ ሚሚ ይህን የመሰለ?ወይስ ያዝ ለቀቅ ጭልጥ አንዴ መጥቶአፍ ጠራርጎ መሄድ ያገኙትን በልቶሚሚዬ እንዲህ አለች፡-ሳስቃ መለሰች“የምን እኝኝ ነው እድሜ ልክ ከአንድ ቋሚ ፍቅር ይቅር ለብ…
Rate this item
(4 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን አንድ የንጉስ አጫዋች፣ ንጉሱንና ንግስቲቱንእያጫወተ ሳለ፣ መልአከ ሞት መጥቶ ትኩር ብሎ ተመልክቶት አለፈ።ድንክዬው የንጉስ አጫዋች በጣም ተጨነቀ።ንጉስና ንግስቲቱ ባረፉበት አልጋቸው ላይ መኝታ ቤታቸውን ለሄዶአንኳኳ።“ማነው” አለች ንግስቲቱ“እኔ የንጉስ አጫዋቹ ድንክዬ ነኝ”“ምን ቸግሮህ ነው” ግባና አስረዳን ? ? ?“ንጉስ…
Rate this item
(3 votes)
የተረት - አባት የሆነው ኤዞፕ እንዲህ ይለናል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላዎች ተመካከሩና መልዕክተኞች ወደ በጐች ላኩ፡፡የተኩላዎቹ ልዑካን እበጐች መንደር ደረሱ፡፡ በጐች ተኩሎች መጡብን ብለው ተሸሸጉ፡፡አድፍጠው ጋጣቸው ውስጥ አድብተው ተቀመጡ፡፡ ተኩሎቹ ግን ረጋ ብለው፣ አደብ ገዝተው፤“በጐች አትደናገጡ” “እንደምና ዋላችሁ” አሉ፡፡“ለድርድር ነው የመጣነው”…