ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 11 January 2014 10:55

ያልወጋ ቀንድ ከጆሮ ይቆጠራል!

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ እረኛ ከብቶቹን ወደ ቤቱ እየነዳ ሳለ ወደ በረታቸው መቃረባቸውን በማሰብ ለመዝናናት ወደኋላ ይቀራል፡፡ ሳያስበው ግን በድንገት አንድ ተኩላ ይመጣበታል፡፡ ሮጦ በማያመልጥበት ርቀት ላይ በመሆኑ ባለበት ቆሞ ይቀራል፡፡ ተኩላውም፤ “እንዴት ብትደፍረኝ ነው፤ በእኔ ግዛት፣ በዚህ ምሽት፣ ያለ…
Rate this item
(9 votes)
አንዳንድ ተረቶች በሂደት የዕውነታ ትንቢት ይሆናሉ፡፡ ቻይናዎች ዛሬ የደረሱበት ሁኔታ በሚከተለው ተረታቸው ላይ የተመሠረተ ሳይሆን አልቀረም፡፡ እነሆ፡- አንድ የቻይና ሊቅ-አዋቂ፣ አንድ ቀን በተከሰተለት ራዕይ ላይ ተመሥርቶ እንዲህ የሚል ሀሳብ ለህ/ሰቡ ያቀርባል፡- “ጐበዝ በመጪው ዘመን የሚመጣው ውሃ የተበከለ ነው የሚሆነው፡፡ ስለዚህ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ዳንሴ የምትባል ወተት - አላቢ ሴት ራኘ ያለ ቦታ ወዳለው የላሞች በረት ሄዳ ወተቷን ታልብና በቅል ሞልታ,ኧ እንደተለመደው ጭንቅላቷ ላይ አድርጋ ወደ ቤቷ መንገድ ትጀምራለች፡፡ በመንገዷ ላይ የምታገኛቸው የሠፈሩ ሰዎች፤ “ከየት ትመጫለሽ?” ይሏታል፡፡ “ወተቴን አልቤ መመለሴ…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ ወደ አንድ አሮጊት ቤት ገብቶ ሊሰርቅ አካባቢውን በትክክል ለማጥናት ፈልጐ አንዴ በግራ፣ አንዴ በቀኝ፣ ይሄዳል፡፡ አንዴ በፊት ለፊት፣ አንዴ በጓሮ ይዞራል፡፡ በመጨረሻ ማንም እንደሌለና ማንም እንዳላየው ካረጋገጠ በኋላ ወደ ቤት ዘው ይላል፡፡ ዘወር ዘወር ብሎ…
Rate this item
(20 votes)
አንድ ዝነኛ ዕዳና ነጋዴን የሚያሳይ ወግ አለ፡፡ ሲቆይ ተረት ይመስላል እንጂ ዕውነተኛ መሰረት አለው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ከተማ፣ አንድ ባለፀጋ ቱሪስት፣ ወደ አንድ ሆቴል ይመጣል፡፡ በዚህ ወቅት በዚያ ከተማ ዝናብ በጣም ይዘንባል፡፡ከተማው የተወረረ ይመስላል፡፡ ሰው በመንገድ አይታይም። ጊዜው ክፉ…
Rate this item
(40 votes)
አንድ የፈረንጆች ተረት አለ፡፡ ኮረዶች በማፍቀር ዕድሜ ላይ ያሉ ጐረምሶች፤ “የት ሄደን ነው ራት የምንገባበዘው?” ሲባባሉ፤ አንደኛው፤“ኦሽን-ቪው ሆቴል እንሂድ” አለ “ለምን?” ሲሉት፤ “እዚያ ቆንጆ ቆንጆ፣ የሚታዩ ኮረዶች አሉ!” አለ፡፡ ሁሉም ተስማሙና ሄደው በርቸስቸስ ሲሉና ሴት ሲያጫውቱ አመሹ፡፡ ይህ በሆነ ከአሥር…