ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
የአንድ ሰፈር ሰዎች ወደ ጦርነት ሊሄዱ ለረጅም ጊዜ በዝግጅት ላይ ከርመዋል። በዝግጅቱ ወቅትም የማይፎክሩት ፉከራ፣ የማያቅራሩት ቀረርቶ፣ የማይደነፉት ድንፋታ አልነበረም። ገና ሳይዘመት ይዘፈናል፣ አታሞ ይደለቃል፣ ዳንኪራ ይረገጣል። ዘማቾቹም ለህፃን ለአረጋውያኑ ጀግንነታቸውን እያስረዱ ከድል በኋላ ምን አይነት ሹመት እንደሚሾሙ ሳይቀር ይተነብያሉ።…
Sunday, 25 July 2021 00:00

ዕዳ ከሜዳ!

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ ለሚስቱ በጠዋት ተነስቶ“ዛሬ ዕዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ” አላት።ሚስትየውም፡-“ይሄ ነገር የመልካም ነገር ምልኪ አይመስለኝም። ዛሬ ከቤትህ ፈፅሞ ንቅንቅ ባትል ጥሩ ነው።” አለችው።“በጭራሽ የታየኝን ሳላሳካ አልውልም፤ አላድርም” አላትና እምቢ ብሏት ከቤት ወጣ።ከቤት ወጥቶ ወደ አንድ ጫካ ሄደና…
Rate this item
(5 votes)
(ወዳጅህን ከጎረቤትህ ታገኛለህ ጠላትህን እናትህ ትወልድልሃለች!) በትግራይ ወርዒ በሚባል በረሃ ውስጥ ሁለት ወንድማማቾች ሽፍቶች ነበሩ፡፡ ክፉ ደግ አይተው አብረው ያደጉ ናቸው፡፡ ብዙ ባልንጀሮችና ተከታዮች አፍርተዋል፡፡ ታላቅም ታናሽም በተከታዮቻቸው መካከል የየራሳቸው ቡድን መስርተዋል፡፡ የየቡድኑን የጎበዝ አለቃም ሾመዋል፡፡ በየጊዜው ከግብረ-አበር ተከታዮቻቸው ጋር…
Rate this item
(4 votes)
በጥንት ጊዜ በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን፣ በአሜሪካው ፕሬዚዳንትና በራሺያው ፕሬዚዳንት ላይ የተቀለደ አንድ ተረት ቢጤ ዕውነት ነበር፡፡ እነሆ፡-የሁለቱ አገሮች ፕሬዚዳንቶች፤ ወታደራዊ ኃይላቸውን ያወዳድራሉ፡፡ የእኔ ይበልጥ፣ የእኔ ይበልጥ፣ ይፎካከራሉ። በመጀመሪያ የሩሲያው ፕሬዚዳንት፣ አሜሪካንንና የአሜሪካን ወታደራዊ ኃይል ሊጎበኙ ይሄዳሉ! ከዚያም አንድ ጉዳይ ያነሳሉ፡፡“የአንድ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ በወታደሮች ካምፕ የመዝናኛ ክበብ ዙሪያ የተፃፈ ሐተታ የሚከተለውን ቀልድ ነጥቧል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የመኮንኖች ክበብ ውስጥ ከተራ ወታደር እስከ ጄኔራሎች ድረስ እየተዝናኑ ሳሉ፣ የዕንቆቅልሽ መሰል ጥያቄና መልስ ተጀመረ፡፡የጨዋታ መሪው፤“ለመሆኑ ወሲብ (የአልጋ ላይ ግንኙነት) ስንት ፐርሰንቱ ፍቅር ነው? ስንት ፐርሰንቱስ…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አያ ጅቦ አራት ልጆቹን፤ ማለትም - መዝሩጥን፣ ማንሾሊላን፣ ድብልብልን እና ጣፊጦን ይዞ በለሊት መንገድ ይሄዳል፡፡ እየተጓዙ ሳለ ድንገት አንዲት ከቤቷ የወጣች አህያ ያገኛሉ፡፡ ይሄኔ አባት ጅብ፤ “ልጆቼ ሆይ! እንግዲህ እኔ በጣም አርጅቻለሁና ይቺን አህያ እኔ ነኝ የምበላት!…