ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(5 votes)
(የወላይታ ምሳሌያዊ አነጋገር)ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ዶሮና አንድ አውራ ዶሮ ወደ አንድ ፍሬ ወደ ሚገኝበት ተራራ ይወጣሉ፡፡ አንድ ስምምነት እንዲያደርጉም መነጋገር ጀመሩ፡- አውራ ዶሮ ---------- እመት ዶሮ እመት ዶሮ ---------- አቤት አያ አውራ ዶሮ አውራ ዶሮ ------- አንድ ነገር እንስማማ…
Rate this item
(8 votes)
(አዋቄ ሞሽሪያ ተ እቸሹ እራሻ መቾ ገውሱ) - የወላይታ ተረትአንዳንድ ተረቶች በአንድ ወቅት አልደመጥ ሲሉ በሌላ ወቅት ተደግመው መነገራቸው ግድ ይሆናል፡፡ የሚከተለውም እንደዚያው ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ እየጋጡ ሳሉ፤ ሶስት ጅቦች የሚበላ ፍለጋ…
Saturday, 20 September 2014 10:34

ከባህር ወጥታ ጤዛ ላሰች

Written by
Rate this item
(8 votes)
(በባር ወጣችም አወናሰችም) - የጉራጌ ተረት ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በባልትናባለሙያ ነኝ የሚሉ ወይዘሮ በአንድ ከተማ ይኖሩ ነበረ ይባላል፡፡ አንድ ቀን “ዛሬ የምሠራው ገንፎ ነው፡፡ ጐረቤት ሁሉ ይጠራ” ብለው አዘዙ፡፡ ጐረቤቱ ሁሉ ተጠራና የገንፎው ግብዣ ተጧጧፈ፡፡ የዱሮ ጊዜ የገንፎ አበላል…
Rate this item
(4 votes)
የራሺያው መሪ ስታሊን ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ አደረገ አሉ፡፡ ሰዉን ስብሰባ ጠርቷል፡፡ ተሰብሳቢው ፀጥ ብሎ ያዳምጣል፡፡ከተሰብሳቢው መካከል ድንገት አንድ ሰው አስነጠሰው፡፡ ስታሊን ንግግር ከሚያደርግበት ምስማክ ቀና ብሎ፤ በቁጣ፣ ኮስተር ባለው ድምፁ፡- “ማነው አሁን ያስነጠሰው?” አለና ጠየቀ፡፡ ማንም አልመለሰም፡፡ ሁሉም ጭጭ…
Rate this item
(6 votes)
በአሜሪካኖች ዘንድ የሚነገር አንድ ቀልድ መሳይ ተረት እንዲህ ይላል:- ከዕለታት በአንደኛው አዲስ ዓመት ዕለት አምላክ ሶስት ታዋቂ ሰዎችን ጠራ 1ኛ/ ቢል ጌትስን 2ኛ/ ቦሪስ ዬልሲንን 3ኛ/ ቢል ክሊንተንን ከዚያም “የጠራኋችሁ አንድ አስቸኳይ መልዕክት ስላለኝ ነው” አለ፡፡ ሁሉም በችኮላና በጉጉት “ምንድን…
Rate this item
(4 votes)
(Baaxo’gini baaxot yaagiteeh, baaxo abaara) - የአፋር ተረትየሚከተለውን የፃፉልን እጓለ ገብረ ዮሐንስ ናቸው፡፡ “የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ” በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ ነው፡፡ በግሪክ ሜቶሎጂ የሚገኝ አንድ ትልቅ ተረት አለ፡፡ (ይህም ስለ ፕሮሚሴቭስ የሚነገረው ነው፡፡ ትልቅ ምሥጢር በውስጡ ደብቆአል፡፡ ፕሮሚሴቭስ በሚል አርእስት የቀድሞውን…